አቡበከር ናስር የጎፈሬ ብራንድ አምባሳደር ሆኖ ስምምነት ፈፀመ
👉”ወደ ፊት በእግርኳስ ኢንዱስትሪ እና በበጎ አድራጎት መስራት ላሰብኩት እቅድ ትልቅ መነሳሻ ይሆነኛል” አቡበከር ናስር 👉”ጎፈሬ እና አቡበከር በጋራ በኮ ብራንዲንግ አዳዲስ ምርቶችን እንዲመረቱ ያደርጋሉ” አቶ ሳሙኤል መኮንን በኢትዮጵያ ቡና እና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ራሱን በሚገባ ያሳየው አቡበከር ናስር የደቡብ አፍሪካውን ክለብ ማሜሎ ዲ ሰንዳውንስ ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ከመቀላቀሉ በፊትRead More →