አንዳንድ ታክቲካዊ ነጥቦች በሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዙርያ…
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትናንት ተከናውነው ሲጠናቀቁ ከታዘብናቸው ታክቲካዊ ጉዳዮች ውስጥ ጥቂቶቹን እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። በቁጥር መበለጥ ያላቆመው ኢትዮጵያ ቡና… በሳምንቱ ከተደረጉ ትኩረት ሳቢ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የፋሲል ከነማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ነበር። በጨዋታው ተመስገን ካስትሮን በቀይ ያጣው ኢትዮጵያ ቡና የተፈጠረበትን የቁጥር ብልጫ በመቋቃም ተጨማሪ ሁለት ግቦችንRead More →