ሦሰት ክለቦችን በአምበልነት የመራው በረከት ተሰማ የት ይገኛል?
ከዩንቨርስቲ ውድድሮች ከተገኙ የእግርኳስ ተጫዋቾች አንዱ ነው። ከሱ ጋር አብረው የተጫወቱ ተጫዋቾች እና አመራሮች ስለ ቁጥብነቱ እና አመለ ሸጋ ፀባዩ ይመሰክሩለታል። የእግርኳስ ሕይወቱን ምንም እንኳን በባህር ዳር ዩንቨርስቲ ቢጀምርም በክለብ ደረጃ አንጋፋው ኤሌክትሪክ የመጀመርያ ክለቡ ነው። በክለቡም አራት ዓመታት ቆይታ አድርጎ በ2010 ወደ ወልዋሎ በማምራት በቢጫዎቹ ቤት ሁለት የውድድር ዓመታትRead More →