በኢትዮጵያ እግርኳስ ከታዩ ምርጥ የግራ እግር ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው እና በሁሉም ቦታዎች ሲጫወት የምናቀው የቀድሞ…
ትውስታ
ዳንኤል ፀሐዬ እና የታዳጊነት ትውስታዎቹ
በጉና ንግድ ክለብ ታሪክ ውስጥ በትልቅ ደረጃ ስማቸው ከሚጠቀሱት ተጫዋቾች አንዱ ነው። ለክለቡ ለአስራ ሁለት ዓመታት…
የሴቶች ገፅ | የመጀመሪያው የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጨዋታ አዝናኝ ክስተት…
ከዚህ ቀደም ከእግርኳስ ተጫዋችነት እስከ ህክምና ባለሙያነት የዘለቀውን የዶ/ር እንደገናዓለም አዋሶን አስገራሚ ህይወት አቅርበንላችሁ ነበር። ዛሬ…
የደጋፊዎች ገጽ | ክለባቸውን ብለው የሚወዱትን መለያ ለብሰው ላይመለሱ በዛው የቀሩ የልብ ደጋፊዎች
በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ውስጥ እስከ ዛሬ ድርስ ባለው የሰማንያ ዓመት ጊዜ ውስጥ በደጋፊዎች ላይ የደረሱ አስደንጋጭ…
Continue Reading“የሙሉጌታ ወልደየስ ጉዳት” የወቅቱ ዳኛ ጌታቸው ገ/ማርያም እና ጋዜጠኛ ገነነ መኩርያ ትውስታ
በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ውስጥ በጨዋታ እንቅስቀሴ ላይ ከባድ ጉዳት ከተመለከትንበት አጋጣሚ መካከል የኢትዮጵያ ቡና እና ብሔራዊ…
“ሻንጣዬ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ሄደ፤ እኔ ግን ተመለስኩ” የሥዩም ተስፋዬ አይረሴ አጋጣሚ
ባለፈው ሳምንት የሥዩም ተስፋዬን የሱዳን ትውስታ አቅርበንላቹ ነበር። አሁን ደግሞ ተከላካዩ በተጫዋችነቱ የመጀመርያ ዓመታት የገጠመው ያልተጠበቀ…
“ፌዴሬሽኑና የቁጥር ስህተት” የአሸናፊ ሲሳይ ትውስታ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከቁጥር አመዘጋገብ ጋር ያጋጠመውን ስህተት እና አሸናፊ ሲሳይን በጓሮ በር ለመሸለም የተገደደበትን የ1991…
ዮናስ ገብረሚካኤል እና የኢትዮጵያ ወጣት ቡድን የቦነስ አይረስ ገጠመኝ
ባለፈው ሳምንት በዘጠናዎቹ ኮከቦች አምዳችን የዮናስ ገብረሚካኤል የህይወት ጉዞ ማስቃኘታችን ይታወሳል። አሁን ደግሞ ተጫዋቹ ከአርጀንቲና ትውስታዎቹ…
የሥዩም ተስፋዬ የሱዳን ኦምዱርማን ትውስታ
” አበባው ቡታቆ በረጅሙ ሲልካት የተከላካዩ እና የግብ ጠባቂውን አቋቋም አይቼ በግንባሬ አስቆጠርኳት…” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
“ሌስተር ሲቲ ለመግባት የነበረኝ ዕድል በአንድ ሰው ምክንያት ነበር የተጨናገፈብኝ ” ስንታየሁ ጌታቸው (ቆጬ)
ባለፉት ቀናቶች የስንታየው ጌታቸው ቆጬ የእግርኳስ ዘመንን በተለያዩ አምዶች መቃኘታችን ይታወሳል። በዛሬው መሰናዷችን ደግሞ ወደ ሌስተር…