በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዚህ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ በተካሄዱ የምድብ ሀ እና ለ ጨዋታዎች ተገባዷል። ምድብ ሀ በባቱ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የምድብ ተ በአራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎው የምድቡ ጠንካራዝርዝር

የ2013 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የተለያዩ አዳዲስ ኹነቶችን እያስመለከተን ሰባተኛ ሳምንት ሲደርስ በዛሬው ዕለትም ታሪካዊ አጋጣሚ በጌታነህ ከበደ አማካኝነት አስመልክቶናል። በዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ለኢትዮጵያ እግርኳስ በርከት ያሉ ቱሩፋቶችን ይዞልን እንደመጣዝርዝር

ረፋድ ላይ የተከናወነው የሰባተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከተጋጣሚ አሰልጣኞች ተከታዮቹም አስተያየቶች ተቀብሏል። አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው – ጅማ አባ ጅፋር ስለጨዋታው… የተሻለ ልምድ ካለው ቡድን ጋር ነውዝርዝር

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአንድ ሳምንት እረፍት በኋላ በሁለተኛዋ አስተናጋጅ ከተማ ጅማ ሲጀምር ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማን 3-2 በማሸነፍ ከደርቢው ሽንፈት አገግሟል። ጅማዎች ከሰበታ ከተማ ጋር ነጥብ ከተጋራው የመጀመሪያ አሰላለፍ የሁለትዝርዝር

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እስካሁን የስድስት የጨዋታ ሳምንት መርሐ ግብር አከናውናል። ልክ የዛሬ ወር በተጀመረው የ2013 የውድድር ዘመን በታኅሣሥ ወር የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎች እና የወሩ ምርጦችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። አጠቃላይ የወሩዝርዝር

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን ጅማሮውን ካደረገ እነሆ አንድ ወር አስቆጥሯል። ሶከር ኢትዮጵያም ከዚህ ቀደም እንደምታደርገው የወሩን ምርጦች ይፋ የምታደርግ ሲሆን ዘንድሮ የአንባቢዎቻችን ምርጫ 30 በመቶ ለማከል በማሰብዝርዝር

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ የሳምንቱን ምርጥ ቡድን እንዲህ አሰናድተናል። አሰላለፍ 4-3-3 ግብ ጠባቂ ጀማል ጣሰው – ወልቂጤ ከተማ ጀማል ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር በነበረው ጨዋታ ሦስትዝርዝር

ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት የሸገር ደርቢ ጨዋታ ላይ ጉዳት አስተናግዶ ተቀይሮ የወጣው ፈጣኑ አጥቂ አቤል ያለው ስለ ጉዳቱ ይናገራል። በስድስተኛ ሳምንት የሊጉ ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ወቅት በመጠናቀቂያ አስራዝርዝር

በስድስተኛው ሳምንት ላይ ያተኮሩ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዕውነታዎችን እንደሚከተለው አጠናቅረናል። – በዚህ ሳምንት ስድስት የሊጉ ጨዋታዎች 17 ጎሎች ተቆጥረዋል። ይህ ቁጥር ካለፈው በሁለት ያነሰ ሲሆን በአማካይ በጨዋታ 2.8 ጎሎች ተመዝግበውበታል።ዝርዝር