“ይህ ድል ለደጋፊዎቻችን በጣም አስፈላጊ ነበር” ሙጂብ ቃሲም

በአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ተጋጣሚው መቐለ 70 እንደርታን 1-0 በማሸነፍ ዋንጫውን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አንስቷል። ለድሉ መገኘት ወሳኙን እና ብቸኛውን የማሸነፊያ ጎል ያስቆጠረው...

“የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫን ሦስቴ በማንሳት ሐት-ትሪክ መስራቴ ደስተኛ አድርጎኛል ” ሥዩም ከበደ

ትናንት በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የኢትዮጵያ ዋንጫ ባለድሎቹ ፋሲል ከነማዎች የሊጉ ሻምፒዮን መቐለ 70 እንደርታን 1ለ0 ካሸነፉ በኃላ አዲሱ የቡድኑ አሰልጣኝ...

እንየው ካሣሁን ጉዳት አጋጥሞታል

በኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ ላይ ጉዳት ያስተናገደው የዐፄዎቹ የመስመር ተከላካይ እንየው ካሣሁን ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል። ከወልዋሎ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ፋሲል ከነማን መቀላቀል የቻለው ታታሪው...

ዐፄዎቹ የአሸናፊዎች አሸናፊ ክብርን ተቀዳጁ

ከቀናት ሽግሽግ በኃላ ዛሬ በአዲስአበባ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የኢትዮጵያ ዋንጫ ባለድሎቹ ፋሲል ከተማ የሊጉን ሻምፒየን መቐለ 70 እንደርታን 1ለ0 በማሸነፍ ክብሩን ተቀዳጅተዋል።...

መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ኅዳር 16 ቀን 2012 FT መቐለ 70 እ 0-1 ፋሲል ከነማ - 74' ሙጂብቃሲም ቅያሪዎች 67'  ኤፍሬም   ያሬድ ብ 39'  እንየው   ሰዒድ 82'  አስናቀ   ሄኖክ 57'  ማዊሊ   ኢዙ - 75'  በዛብህ  ሀብታሙ ካርዶች 26' አስናቀ...

ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ

በነገው ዕለት በዐፄዎቹ እና በምዓም አናብስት መካከል የሚካሄደውን የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው መቐለ 70 እንደርታ እና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ...

በነገው የአሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ እና የደጋፊዎች ጥምረት ዙርያ መግለጫ ተሰጠ

መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው። የደጋፊዎች ጥምረት እና የአሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙሃን ወሎ ሰፈር በሚገኘው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ህንጻ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ።...

የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ | ተጠባቂውን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቋል

ምዓም አናብስት እና ዐፄዎቹ የሚያደርጉት ተጠባቂው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታን የሚዳኙት አራት ዳኞች ተለይተዋል። በነገው ዕለት የሚደረገው ይህ የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታን በዋና ዳኝነት በላይ...

የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚደረግበት ቀን ታውቋል

በመቐለ 70 እንድርታ እና በፋሲል ከነማ መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚካሄድበት ጊዜ ታውቋል። በ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው መቐለ 70 እንድርታ እና በኢትዮጵያ...

የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ተራዘመ

በመጪው እሁድ ሊካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። በፕሪምየር ሊጉ አሸናፊ መቐለ 70 እንደርታ እና በኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው...