👉 “በሥነምግባሩ በጣም ትልቅ ትምህርት አግኝቻለው… 👉 “ውትድርናው እና እግርኳሱ የሆነ የሚያመሳስላቸው ነገር አለ… 👉 “አንድ ጎል ባገባው ቁጥር አንድ ማዕረግ እንደሚሰጠኝ ቃል ተገብቶልኛል… በዘንድሮው የውድድር ዓመት ደምቀው እየታዩ ካሉ ወጣት ተጫዋቾች መካከል አንዱ ከሆነው የመከላከያው ተሾመ በላቸው ጋር ቆይታ አድርገናል። ባሳለፍነው የፕሪምየር ሊጉ የጨዋታ ሳምንት መከላከያ ሲዳማ ቡናን 5-3Read More →

ከቀናት ሽግሽግ በኃላ ዛሬ በአዲስአበባ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የኢትዮጵያ ዋንጫ ባለድሎቹ ፋሲል ከተማ የሊጉን ሻምፒየን መቐለ 70 እንደርታን 1ለ0 በማሸነፍ ክብሩን ተቀዳጅተዋል። ከሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ መጀመር በፊት በቅርቡ በምስረታ ላይ የሚገኘው ከኢትዮጵያ ደጋፊዎች ጥምረት የተወከሉ ደጋፊዎች በሁለት ተከፍለው የወዳጅነት ጨዋታ አድርገዋል። መቐለዎች ከተለመደው መለያ ውጭ ለመጀመሪያ ጊዜRead More →

ማክሰኞ ኅዳር 16 ቀን 2012 FT መቐለ 70 እ 0-1 ፋሲል ከነማ – 74′ ሙጂብቃሲም ቅያሪዎች 67′  ኤፍሬም   ያሬድ ብ 39′  እንየው   ሰዒድ 82′  አስናቀ   ሄኖክ 57′  ማዊሊ   ኢዙ – 75′  በዛብህ  ሀብታሙ ካርዶች 26′ አስናቀ ሞገስ 86′ ዳንኤል ደምሴ 28‘  አምሳሉ ጥላሁን አሰላለፍ መቐለ ፋሲል 1 ፊሊፕ ኦቮኖ 26 አሸናፊ ሀፍቱ 6 አሚን ነስሩ 2 አሌክስ ተሰማ 3 አስናቀ ሞገስ 21 ዳንኤልRead More →

በነገው ዕለት በዐፄዎቹ እና በምዓም አናብስት መካከል የሚካሄደውን የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው መቐለ 70 እንደርታ እና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ፋሲል ከነማ የሚያገናኛው ይህ ጨዋታ ማራኪ ፉክክር እና ጥሩ ጨዋታ ይታይበታል ተብሎ ይገመታል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከሌሎች ክለቦች አንፃር ሲታይ ብዙም ተሳትፎ ያላደረጉት እና በአዳማRead More →

ምዓም አናብስት እና ዐፄዎቹ የሚያደርጉት ተጠባቂው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታን የሚዳኙት አራት ዳኞች ተለይተዋል። በነገው ዕለት የሚደረገው ይህ የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታን በዋና ዳኝነት በላይ ታደሰ፣ በረዳት ዳኝነት ክንዴ ሙሴ እና ትግል ግዛው እንዲሁም ቴዎድሮስ ምትኩ በአራተኛ ዳኝነት እንዲመሩ ተመርጠዋል። ከዚህ ቀደም ጥቅምት 23 እንዲካሄድ ተወስኖ ሁለቱም ቡድኖች አዲስ አበባRead More →

በመቐለ 70 እንድርታ እና በፋሲል ከነማ መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚካሄድበት ጊዜ ታውቋል። በ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው መቐለ 70 እንድርታ እና በኢትዮጵያ ጥሎማለፍ ዋንጫ አሸናፊ ፋሲል ከነማ መካከል የሚደረገው የአሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ ኅዳር 16 ቀን በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚደረግ ተሰምቷል። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ቀደም ብሎ ጥቅምት 23Read More →

የ2012 የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ውድድር ዘንድሮ እንዳይደረግ ክለቦች በድምፅ ብልጫ ወሰኑ፡፡ የዘንድሮው የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር እንደማይካሄድ ክለቦች ዛሬ በአዳማ ኤክስኪውቲቭ ሆቴል እየተደረገ ባለው ውይይት ላይ በድምፅ ብልጫ ወስነዋል፡፡ ውድድሩ ክለቦች ለውውድሩ ትኩረት እየሰጡት ባለምጣታቸው እና ለተጨማሪ ወጪ እየዳረጋቸው በመሆኑ የተነሳ ሊሰረዝ ችሏል። በዚህም መሠረት የጥሎ ማለፉን ውድድርRead More →

የ2011 የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጥቅምት 23 እንደሚካሄድ ፌዴሬሽኑ ለክለቦቹ በላከው ደብዳቤ አስታውቋል፡፡ ከአዲሱ የውድድር ዘመን ጅማሮ በፊት የክለቦች የዋንጫ ዓይን መግለጫ ተደርጎ የሚቆጠረው ይህ ውድድር በ1977 ዓ.ም ጅማሮውን ሲያደርግ በተለያዩ ጊዜያት በወጣ ገባ መልኩ ሲካሄድ ቆይቷል፡፡ ባሳለፍነው ዓመት መጀመሪያ ላይ መከላከያን ከጅማ አባ ጅፋር ያገናኘው ጨዋታም በመከላከያ የበላይነት መጠናቀቁRead More →

የ2011 የውድድር ዘመን የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን መቐለ 70 እንደርታ እና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው ፋሲል ከነማ መካከል የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ መቼ ይካሄድ ይሆን? የፕሪምየር ሊጉ ዐቢይ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው የመጀመርያው ስብሰባ በዚህ ጨዋታ ዙርያ ምንም እንዳልተነጋገረ አረጋግጠናል። ይህ ውድድር አዲሱን የፕሪምየር ሊግ ኮሚቴን የማይመለከት እና በቀድሞ የሊግ ኮሚቴ የሚመራ በመሆኑRead More →

የ2011 የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ረፋድ ቢሾፍቱ ላይ ተከናውኖ ፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ በመደበኛው ክፍለ ጊዜ 1-1 አጠናቀው በመለያ ምቶች ፋሲል 3-1 በማሸነፍ ባለ ድል ሆኗል፡፡ ከተያዘለት ደቂቃ ሠላሳ ደቂቃዎች ዘግይቶ የጀመረው ጨዋታ በክብር እንግድነት የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ ጂራ እና ምክትሉ ዐወል አብዱራሂም፣ ስራ አስፈፃሚ አባልRead More →