እሁድ ሐምሌ 14 ቀን 2011 FT ሀዋሳ ከተማ  1-1 ፋሲል ከነማ 13′ መስፍን ታፈሰ 60′ ያሬድ ባዬ (ፍ) – ፋሲል ከነማ በመለያ ምቶች 3-1 አሸንፎ የዋንጫው ባለቤት ሆኗል። መለያ ምቶች ዳንኤል (አገባ) -አዲስዓለም (ሳተ) -እስራኤል (ሳተ) -መስፍን (ሳተ) – -ኢዙ (አገባ) -ሽመክት (አገባ) -በዛብህ (ሳተ) -አምሳሉ (አገባ) – ቅያሪዎች 63‘  ሄኖክ ዮሐንስRead More →

በነገው ዕለት በኢትዮጵያ ዋንጫ ከፋሲል ከነማ ለመጫወት መርሃግብር የወጣላቸው መቐለ 70 እንደርታዎች እስካሁን ወደ አዲስ አበባ እንዳልተጓዙ ታውቋል። የሊጉ ቻምፒዮን ጨዋታው ወደሚካሄድበት አዲስ አበባ ያልተጓዘው የውድድሩ ስርዓት አልተከበረም በሚል ነው። በውድድሩ ስነ-ስርዓት ባለሜዳው በዕጣ መታወቅ እያለበት ጨዋታው በገለልተኛ ሜዳ እንዲካሄድ መወሰኑ አግባብ እንዳልሆነ የገለፁት የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሽፈራው ተክለሃይማኖትRead More →

ሐሙስ ከሀዋሳ ከተማ ጋር የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የነበረው ኢትዮጵያ ቡና ራሱን ከውድድሩ ማግለሉ ታውቋል፡፡ ሀዋሳ ከተማም ወደ ፍፃሜው በፎርፌ የሚሸጋገር ይሆናል። የሚሰጠው ትኩረት በእጅጉ እየቀነሰ የመጣው እና ክለቦች ራሳቸውን እያገለሉበት ያለው የኢትዮጵያ ዋንጫ ቦታው ባይገለፅም ሐምሌ 14 ፍፃሜውን ያገኛል፡፡ ሆኖም እስካሁን የክለቦችን ከውድድሩ መውጣት ተከትሎ በፎርፌRead More →

የመቐለ 70 እንደርታ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ ቀጣይ ሐሙስ በአዲስ አበባ ስታድየም በዝግ እንዲካሄድ ተወሰነ። በተለያዩ ምክንያቶች ተጓቶ እስካሁን ድረስ ያልተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ዋንጫ በግማሽ ፍፃሜው መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ከነማ ማገናኘቱን ተከትሎ ጨዋታውን የሚካሄድበት ስቴድየም የት ይሆናል በሚል የብዙዎች ትኩረት ስቦ መቆየቱ ይታወሳል። አወዳዳሪው አካል አመሻሹን ከሁለቱም ክለቦች ጋርRead More →

በኢትዮጵያ ዋንጫ ባህርዳር ከተማን 3-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን የተቀላቀለው አዳማ ከተማ ራሱን ከኢትዮጵያ ዋንጫ ማግለሉ ተረጋግጧል። በኢትዮጵያ ዋንጫ በሩብ ፍፃሜው ከፋሲል ከነማ ጋር የፊታችን እሁድ ሐምሌ 7 ቀን በጎንደር ዐፄ ፉሲል ስታዲየም ጨዋታውን እንዲያደርግ መርሐግብር የወጣለት ቢሆንም በበጀት እጥረት ምክንያት ወደ ጎንደር እንደማያቀና ታውቋል። በኢትዮጵያ ዋንጫ ያለፉትን ዓመታትRead More →

የኢትዮጵያ ዋንጫ የአንደኛ ዙር እና ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች አዳማ እና መቐለ ላይ ተካሂደው አዳማ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ በተመሳሳይ ውጤት ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። አዳማ ላይ አዳማ ከተማን ከ ባህር ዳር ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በባለሜዳው 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በአንፃራዊነት ከባህር ዳር በተሻለ በኳስ ቁጥጥሩም ሆነ በጎል ሙከራ ብልጫ የነበራቸው አዳማዎች ቢሆኑምRead More →

ሐሙስ ሐምሌ 4 ቀን 2011 FT አዳማ ከተማ 3-1 ባህር ዳር ከተማ [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”] 50′ በረከት ደስታ 66′ ፉአድ ፈረጃ 76′ በረከት ደስታ 41′ ጃኮ አራፋት ቅያሪዎች 84′  ሙሉቀን ብሩክ ቦ. 63′  ሚካኤል ኤልያስ  84′  ኤፍሬም ብሩክ መ. 69′  አስናቀ ፍቃዱ 84′  ሱሌይማን ዳግም  – ካርዶች 56′ ዐመለ ሚልኪያስ 85‘  ወሰኑ ዓሊ አሰላለፍ አዳማ ከተማ ባህር ዳር ከተማ 30 ዳንኤል ተሾመRead More →

አስቀድሞ አዳማ ላይ በ08:00 እንዲደረግ መርሐ ግብር ወጥቶለት የነበረ ቢሆንም በድንገት ትናንት ማምሻውን በስልክ ጥሪ በተደረገ ለውጥ ወደ ቢሸፍቱ ተለውጦ ዛሬ 04:00 ተካሂዷል። ሀዋሳ ከተማም በመለያ ምቶች ወደ ግማሽ ፍፃሜው ተሸጋግሯል። 04:00 ላይ ይጀምራል ተብሎ የታሰበው ጨዋታ ለ30 ደቂቃ ያህል ሊዘገይ ችሏል። ምክንያቱ ደግሞ ሜዳውን ለጨዋታ ለማዘጋቸት ሲባል ምቹ ያልሆኑRead More →

ሐሙስ ሐምሌ 4 ቀን 2011 FT ሀዋሳ ከተማ 0-0 ወላይታ ድቻ -መለያ ምቶች ሀዋሳ ከተማ 8-7 አሸንፏል። -ሄኖክ (ሳተ) -ታፈሰ (አገባ) -ቸርነት (አገባ) -መስፍን (አገባ) -አዲስዓለም (አገባ) -አክሊሉ (ሳተ) -መሳይ (አገባ) -ዳንኤል (አገባ) -ኦሊቨር (አገባ) -ሶሆሆ (አገባ) -አ/ሰመድ (አገባ) -እሸቱ (አገባ) -ተክሉ (አገባ) -አላዛር (አገባ) -ደጉ (ሳተ) -በረከት (ሳተ) -እዮብRead More →

በተዘበራረቀ መልኩ እየተካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ሦስት ጨዋታዎች ሐሙስ እንደሚደረጉ ታውቋል። ከታኅሳስ ጀምሮ እየተካሄደ በሚገኘው የዘንድሮው ውድድር ከ16 የፕሪምየር ሊግ ክለቦች አራቱ ራሳቸውን ሲያገሉ ሦስት ጨዋታዎች ብቻ ተደርገዋል። በዚህም ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተከታታይ ፎርፌዎች አግኝቶ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ሲያልፍ ቀሪ አንድ የመጀመርያ ዙር እና ሦስት የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎችRead More →