ዛሬ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ \’ለ\’ እና \’ሐ\’ ስድስት ጨዋታዎች ሲደረጉ ሀምበርቾ ዱራሜ ወደ መሪነት ተመልሷል።…
ከፍተኛ ሊግ
ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ የማደግ ጉዞውን አጠናክሯል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ አራት ጨዋታዎች ሲደረጉ መሪው ሻሸመኔ ከተማ አንደኝነቱን ያጠናከረበትን ውጤት ሲያሳካ አዲስ…
ከፍተኛ ሊግ | የ18ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ 11 ጨዋታዎችን ሲያስተናግድ ቤንች ማጂ ቡና እና ሻሸመኔ ከተማ ወሳኝ ድሎች አሳክተዋል።…
ከፍተኛ ሊግ | የ18ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በሀዋሳ እና ባቱ ከተሞች በሚደረጉት ሁለት ምድቦች ስድስት ጨዋታዎችን አስተናግዷል። በቴዎድሮስ ታከለ እና…
ከፍተኛ ሊግ | የ17ኛ ሳምንት የዛሬ ውሎ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ \’ሐ\’ ዛሬ ድል ያደረገው ገላን ከተማ በግብ ልዩነት ምድቡን መምራት ጀምሯል። ምድብ…
የከፍተኛ ሊግ አጫጭር የዝውውር መረጃዎች እና ዜናዎች…
በከፍተኛ ሊጉ ያሉ ዝውውሮች እና አጫጭር አዳዲስ መረጃዎችን በተከታዩ ጥንቅር አቅርበንላችኋል። የዝውውር መረጃዎች አዲስ ከተማ ክፍለ…
ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾች አስፈርሟል
በአሰልጣኝ ሲሳይ አብርሀም የሚመራው ደሴ ከተማ የሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል። ከአንድ ዓመት የተሳትፎ መራቅ መልስ…
ከፍተኛ ሊግ | ቤንች ማጂ ቡና አምስት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ጠንካራ ተፎካካፊ የሆነው ቤንች ማጂ ቡና አዳዲስ ተጫዋቾችን የስብስቡ አካል አድርጓል።…
ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ በአዳዲስ ተጫዋቾች ስብስቡን አጠናክሯል
በምድብ ለ በግብ ክፍያ ብቻ ተበልጦ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ሻሸመኔ ከተማ የሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር…
ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ከተማ በአዲሱ አሰልጣኙ መመራት ይጀምራል
በከፍተኛ ሊግ ምድብ \’ሀ\’ ግርጌ ላይ የሚገኘው ቡታጅራ ከተማ የሾማቸውን አዲስ አሰልጣኝ የወረቀት ጉዳዮች ጨርሶ ሁለተኛውን…