ከፕሪምየር ሊጉ ከወረደ በኋላ በከፍተኛ ሊጉ እየተሳተፈ የሚገኘው ክለብ አሠልጣኝ ክፍሌ ቦልተናን ቀጥሯል። የኢትዮጵያን ፕሪምየር ሊግ…
ከፍተኛ ሊግ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ዙር የምድብ ሀ ውድድር የሚደረግበት ከተማ ለውጥ ተደርጎበታል
መጋቢት 10 በሚጀምረው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የምድብ ሀ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ስፍራ ለውጥ ተደርጎበታል። የኢትዮጵያ እግርኳስ…

ከፍተኛ ሊግ | የ13ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ 9 ጨዋታዎችን አስተናግዶ የመጀመሪያው ዙር ውድድር ተጠናቋል። በቶማስ ቦጋለ ፣ ጫላ አቤ…

ከፍተኛ ሊግ | የ13ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ በ11 ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲካሄድ 8 ጎሎች በመጨረሻ ደቂቃ ተቆጥረዋል። በቶማስ ቦጋለ ፣…
Continue Reading
ከፍተኛ ሊግ | የ12ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 12ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ዘጠኝ ጨዋታዎች ሲፈፀም አዲስ አበባ ከተማ ምድብ \’ለ\’ን መምራት…
Continue Reading
ከፍተኛ ሊግ | የ12ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ በ11 ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲካሄድ ከሦስቱ መሪዎች ውስጥ አንዱ ብቻ ድል ቀንቶታል። በቶማስ…

የከፍተኛ ሊግ ሁለተኛው ዙር የሚጀመርበት ቀን እና ቦታ ታውቋል
በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን አወዳዳሪነት የሚደረገው የ2015 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሁለተኛው ዙር መርሀግብር የት እና መቼ እንደሚጀመር…

ከፍተኛ ሊግ | የ11ኛ ሳምንት የሁለተኛ የቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 11ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ዘጠኝ ጨዋታዎች ሲፈፀም አምስቱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። በቶማስ…
Continue Reading
ከፍተኛ ሊግ | የ11ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ በ11 ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲካሄድ ትኩረት ሳቢ ውጤቶች ተመዝግበዋል። በቶማስ ቦጋለ ፣ ጫላ…
Continue Reading
ከፍተኛ ሊግ | የ10ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 10ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ዘጠኝ ጨዋታዎች ተቋጭቷል። በቶማስ ቦጋለ ፣ ጫላ አቤ እና…