ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ለ ውሎ
ጅማ ላይ በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ሦስት ጨዋታዎች ተከናውነው ሁሉም ያለግብ ተጠናቀዋል። በተመስገን ብዙዓለም አምቦ ከተማ 0-0 ጉለሌ ክፍለከተማ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ 04:00 ላይ ሲጀምር በቀዳሚው አጋማሽ ጉለሌዎች ኳስ ይዘው በመጫወት በተደጋጋሚ ወደ ተጋጠሚ ሜዳ ክልል መድረስ ቢችሉም የጠሩ የግብ ዕድሎችን ለመፍጠር ግን ሲቸገሩ ተስተውሏል። 26ኛው ደቂቃ ላይም ጁንዴክስ አወቀRead More →