የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የኦንላይን ቀጥታ ስርጭት ሽፋን ሊያገኝ ነው

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ዛሬ ከከፍተኛ ሊግ ክለቦች ጋር ባደረገው ውይይት በውድድሩ መጀመሪያ ቀን ፣ በተሳታፊዎች ብዛት…

ከፍተኛ ሊግ | ነገሌ አርሲ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

በከፍተኛ ሊጉ የ2014 የውድድር ዘመን ጠንካራ ተፎካካሪ የነበረው ነገሌ አርሲ ዋና አሰልጣኝ ሾሟል፡፡ በአምናው የኢትዮጵያ ከፍተኛ…

ከፍተኛ ሊግ | ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

ከቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ ታችኛው የሊግ ዕርከን የወረደው ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በ2014 ቤትኪንግ…

ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ዝውውር ገብቷል

ሁለተኛውን የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ የሚያሳልፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አገባዷል፡፡ ከፈረሰበት በድጋሚ…

ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ከተማ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ስር የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን ያሳለፈው ቡታጅራ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ወደ ኃላፊነት አምጥቷል፡፡…

ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ከሚወዳደሩ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሻሸመኔ ከተማ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል፡፡ በ2014 የኢትዮጵያ…

ከፍተኛ ሊግ | ጅማ አባቡና አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

2009 ላይ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አድጎ ወዲያው የወረደው ጅማ አባቡና አዲስ አሠልጣኝ አግኝቷል። በቴዎድሮስ ታደሠ…

ከፍተኛ ሊግ | ጌዲኦ ዲላ የቀድሞው አሰልጣኙን ዳግም ሾሟል

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ተደልድሎ የነበረው ጌዲኦ ዲላ የቀድሞው አሰልጣኙን በድጋሜ ማግኘቱ ታውቋል፡፡…

ከፍተኛ ሊግ | ጋሞ ጨንቻ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

የከፍተኛ ሊጉ ተካፋዩ ጋሞ ጨንቻ አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ አለማየሁ…

ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ተደልድሎ በደረጃ ሰንጠረዡ ስድስተኛ ላይ ተቀምጦ የፈፀመው ሀላባ…