አሰልጣኝ ሲሳይ አብርሃም ዳግም ወደ አክሱም ከተማ ተመልሷል። በቀጣይ የውድድር ዘመን በከፍተኛ ሊጉ ለመሳተፍ በዝግጅት ላይ…
ከፍተኛ ሊግ

ከፍተኛ ሊግ | ሶሎዳ ዓድዋ ዋና እና ምክትል አሰልጣኝ ቀጥሯል
ሶሎዳ ዓድዋዎች ከዓመታት በኋላ ወደ ሀገራዊ ውድድሮች ለመመለስ ዝግጅት ጀምረዋል። ከዓመታት በኋላ ወደ እንቅስቃሴ ተመልሰው በተጠናቀቀው…

ደሴ ከተማ ቡድኑን ማጠናከ ቀጥሎበታል
ደሴ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾች ስያስፈርም የነባሮቹን ውልም አድሷል። አስቀድመው የዋና አሰልጣኛቸውን ዳዊት ታደለን ጨምሮ የወንድማማቾቹን አቡሽ…

ከፍተኛ ሊግ | ሸገር ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚሳተፈው ሸገር ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ወደ ቡድኑ አምጥቷል። ባሳለፍነው የውድድር ዘመን ሦስት ቡድኖችን…

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
ቀደም ብለው የዋና አሰልጣኛቸውን ውል ያራዘሙት ደሴ ከተማዎች የነባሮችን ውል በማደስ አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርመዋል። በተጠናቀቀው የውድድር…

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል
በከፍተኛ ሊግ ተወዳዳሪ የሆነው ደሴ ከተማ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል። ደሴ ከተማ በአሰልጣኝ ዳዊት ታደለ እየተመራ በኢትዮጵያ ከፍተኛ…

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ባደጉ ሁለት ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላልፏል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የፍፃሜ ተፈላሚ በነበሩ ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔዎች ተጥለዋል። የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድርን…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ወልዲያ በሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የ25ኛ ሳምንት ሦስት ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰዓት ዛሬ ሲደረጉ ነቀምት ከተማ ድል…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዋንጫ እና የደረጃ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቦታ ታወቀ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የየምድብ አሸናፊዎች እና ሁለተኛ የወጡ ክለቦች እርስ በርስ የሚገናኙበት የዋንጫ እና የደረጃ ጨዋታዎች…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ነቀምቴ ከተማ እና ኦሮሚያ ፖሊስ ድል ቀንቷቸዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 24ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ጅማሮውን ሲያደርግ ሁለቱ ጨዋታዎች በመሸናነፍ…