ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ወልዲያ እና ኦሮሚያ ፖሊስ ድል አድርገዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 18ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሦስት መርሃግብር ተከናውነው ወልዲያ እና ኦሮሚያ ፖሊስ…

ከፍተኛ ምድብ ለ | ነገሌ አርሲ እና ወሎ ኮምቦልቻ ድል አስመዝግበዋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የ18ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሐ ግብር ነገሌ አርሲ እና ወሎ ኮምቦልቻ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ቤንች ማጅ ቡና እና ነቀምቴ ከተማ ድል አድርገዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ‘ሀ’ 18ኛ ሳምንት በሁለተኛ ቀን ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል ቤንች ማጅ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | የአርባምንጭ ከተማ ግስጋሴ ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የ19ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ተደርገው አርባምንጭ ከተማ እና ባቱ ከተማ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ሀ’ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን አጠናክሯል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ”ሀ” 18ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀምር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አዲስ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አርባምንጭ ከተማ መሪነቱን አጠናክሯል

በምድብ “ለ” የሁለተኛው ዙር 17ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ውሎ ኦሜድላ፣ ቢሾፍቱ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ድል…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ሀላባ ከተማ የእለቱ ብቸኛ ባለድል ሆኗል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ”ሀ” 17ኛው ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሲገባደድ ሁለቱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን አጠናክሯል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ”ሀ” 17ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ነጌሌ አርሲ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል

በምድብ “ለ” የሁለተኛው ዙር የሶስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሸገር ከተማ እና ወሎ ኮምቦልቻ ነጥብ ሲጋሩ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ስልጤ ወራቤ እና ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 17ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀምር በምድብ “ሀ” ስልጤ ወራቤ እና…