– በሁለቱ ክልል በሚገኝ ሜዳ የእርስ በእርስ ጨዋታ ከተደረገ 375 ቀናት ተቆጥሯል። በኢትዮጵያ የውስጥ ውድድሮች ባለፉት…
ከፍተኛ ሊግ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚጀምርበት ቀን ለውጥ ተደረገበት
በኢትዮጵያ የሊግ ውድድር በሁለተኛ እርከን ላይ የሚገኘው የከፍተኛ ሊግ ውድድር ጥቅምት 21 በኢትዮጵያ ሆቴል የውድድሩን ፎርማት…
ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ አስራ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የበርካቶቹን ውል አድሷል
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ስልጤ ወራቤ ከአሰልጣኝ እስከ ተጫዋች በርካታ ለውጦችን በማድረግ አሁን ደግሞ አዳዲስ አስራ ሁለት…
ከፍተኛ ሊግ | ቡራዩ ከተማ ዘጠኝ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በ2010 ውድድር ዓመት ጥሩ አጀማመር በማድረግ የምድቡ መሪ መሆን ችሎ የነበረውና በቀሪው የውድድር ዘመን ወጣ ገባ…
የ2010 የኮከቦች ምርጫ ሲጠቃለል
ዛሬ በኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል በተደረገ ሥነ ስርዓት የ2010 የውድድር ዓመት በኮከብነት የተመረጡ ተጫዋቾች ፣ አሰልጣኞች እና ዳኞች…
ከፍተኛ ሊግ | ጅማ አባቡና አመራሩን በአዲስ መልክ አዋቀረ
ከኢትዮጵያ እግርኳስ ለረጅም ጊዜ ከጠፋ በኋላ በ2004 በድጋሚ ተመስርቶ በ2009 ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በማደግ የመጀመሪያው…
ከፍተኛ ሊግ | የካ ክፍለ ከተማ 13 ተጫዋቾች አስፈርሟል
የ10 ተጫዋቾቹን ውል ያራዘመው የካ 13 አዳዲስ ተጫዋቾችንም ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። በ2010 የውድድር ዓመት ወደ ከፍተኛ…
ከፍተኛ ሊግ| ካፋ ቡና ዋና እና ምክትል አሰልጣኞችን ቀጠረ
2010 የውድድር ዓመት በምድብ ለ ተመድቦ ውድድሩን ያከናወነው ካፋ ቡና ከዋና አሰልጣኙ ሰብስቤ ይባስ ጋር መለያየቱ…
የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ በሀምበሪቾ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
በዱራሜ ከተማ አስተናጋጅነት ሲደረግ የነበረው የከፍተኛ ሊግ ክለቦች አቋማቸውን የሚፈትሹበት የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ከጥቅምት 24 እስከ…
ከፍተኛ ሊግ | ሀምበሪቾ አስራ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል
በ2010 ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደገው ሀምበሪቾ ዱራሜ ባለፈው ዓመት ጥሩ የውድድር ጊዜ በማሳለፍ 7ኛ ደረጃ ይዞ…