የአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ማረፊያ ሀዲያ ሆሳዕና ሆኗል

በደቡብ ፖሊስ እና ሀድያ ሆሳዕና መካከል የውዝግብ ምንጭ የነበረው የአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ጉዳይ ዕልባት አግኝቷል። ከቀናት…

ደቡብ ፖሊስ ሁለተኛ ተጫዋች አስፈርሟል

በትላንትናው ዕለት አንድ ተጫዋች በማስፈረም ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ የገባው ደቡብ ፖሊስ ዛሬ አንድ ተጫዋች አስፈርሟል።  ናትናኤል…

ከፍተኛ ሊግ | ለገጣፎ እና ሰበታ አሰልጣኝ ቀጥረዋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የውድረር ዓመቱን ያሳለፉት ለገጣፎ ለገዳዲ እና ሰበታ ከተማ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን…

ከፍተኛ ሊግ | ፌዴራል ፖሊስ ይግባኝ ጠይቋል

ፌደራል ፖሊስ በሽረ እንደስላሴ ላይ ያስመዘገበው የተጨዋች ተገቢነት ክስ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ይግባኝ ብሏል። ነሀሴ 14 በተደረገው…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኞች ስልጠና አዘጋጅቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኞቹን ክህሎት ለማሳደግ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ስልጠና አዘጋጅቷል። ከመፍረስ ስጋት ተላቆ በአዲስ የቦርድ አመራር…

አዲስ አበባ ከተማ የቴክኒክ ዳይሬክተር እና የሴት ቡድን አሰልጣኝ ቀጥሯል

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ አዲስ አበባ ከተማ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ወደ አንደኛ ዲቪዝዮን ላደገው የሴቶች ቡድኑ አሰልጣኝ…

ሽረ እንዳሥላሴ በመቐለ አቀባበል እና የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶለታል

በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ባህርዳር ከተማን ተከትሎ በሁለተኛነት በማጠናቀቅ በመጨረሻ የመለያ ጨዋታ ጅማ አባ ቡናን 2-1…

ከፍተኛ ሊግ| በፌዴራል ፖሊስ ክስ ዙርያ ውሳኔ ተሰጠ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ወሎ ኮምቦልቻን 2-0 የረታው ደሴ ከተማ ከመውረድ ሲተርፍ…

አሰልጣኝ ዳንኤል ፀኃዬ ስለ ሽረ እንዳሥላሴ ስኬት እና ቀጣይ ቆይታቸው ይናገራሉ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማክሰኞ በተደረገ የመለያ ጨዋታ ሶስተኛውን አዳጊ ክለብ ለይቷል። ሽረ እንዳስላሴ ጅማ አባ ቡናን…

ለከፍተኛ ሊጉ ቻምፒዮን ደቡብ ፖሊስ የቡድን አባላት ሽልማት እና የእራት ግብዣ ተካሄደ

የከፍተኛ ሊጉ ቻምፒዮን በመሆን ከስምንት ዓመት በኋላ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊግ የተመለሰው ደቡብ ፖሊስ ዛሬ ምሽት…