በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ14ኛው ሳምንት እና አንድ ተስተካካይ ጨዋታዋች ተደርገው አዲስ አበባ ከተማ ወደ ሁለተኛነት ከፍ…
ከፍተኛ ሊግ
ከፍተኛ ሊግ | ባህርዳር ከተማ መሪነቱን ሲያጠናክር መድን አሸንፏል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የተስተካካይ መርሀ ግብሮች መካሄዳቸውን ቀጥለው በባህርዳር ደርቢ ባህርዳር ከተማ አውስኮድን አሸንፎ መሪነቱን ሲያጠናክር…
አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ከሰበታ ከተማ ጋር ተለያዩ
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ሰበታ ከተማን በውድድር አመቱ መጀመርያ ተረክበው ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለማደግ ፉክክር እያደረጉ የነበሩት…
ከፍተኛ ሊግ | ሽረ እንዳስላሴ እና ወሎ ኮምቦልቻ ደረጃቸውን ያሻሻሉባቸውን ድል አስመዝግበዋል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ሁለት ጨዋታዎች ተስተናገደው ሽረ እንዳስላሴ ወደ ምድቡ አናት ለመጠጋት…
ባህርዳር ከተማ የምድቡ መሪ የሆነበትን ድል አስመዝግቧል
የኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ተስተካካይ ጨዋታዎች መካሄዳቸውን ቀጥለው ዛሬ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ 09:00 ላይ የካ…
ከፍተኛ ሊግ | ሽረ እንዳስላሴ ወደ መሪዎቹ የተጠጋበትን ድል አስመዝግቧል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች መደረጋቸውን ቀጥለው ዛሬ በኦሜድላ ሜዳ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች አክሱም ከተማ እና…
ከፍተኛ ሊግ | ደቡብ ፖሊስ መሪነቱን ሲያጠናክር ሻሸመኔ ከሜዳው ውጪ አሸንፏል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የተስተካካይ መርሀ ግብሮች መካሄዳቸውን ቀጥለው ዛሬ ሁለት የምድብ ለ ጨዋታዎች ሲካሄዱ ደቡብ ፖሊስ…
ከፍተኛ ሊግ | ቡራዩ ነጥብ ሲጥል ለገጣፎ ከሜዳው ውጪ አሸንፏል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊገ ዛሬ በተካሄዱ የምድብ ሀ ተስተካካይ ጨዋታዎች መሪው ቡራዩ ከተማ ከፌዴራል አቻ ሲለያይ ለገጣፎ…
የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች – የካቲት 22 ቀን 2010
ጅማ አባ ቡና በከፍተኛ ሊግ በምድብ ለ የሚገኘው ጅማ አባ ቡና በዘንድሮ ዓመት አሰልጣኝ ግርማ ሀ/ዮሀንስ…
ከፍተኛ ሊግ | ቡራዩ የምድቡ መሪ ሲሆን ባህርዳር ተጠግቷል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በተለያዩ ምክንያቶች ሳይደረጉ የቀሩ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ መካሄድ ጀምረዋል። ቡራዩ ከተማ ነጥብ ተጋርቶ…