ባለቤትነቱን ሙሉ ለሙሉ ከኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት በመረከብ ስያሜውንም ወደ ድርጅቱ ስያሜ የለወጠው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ስፖርት…
ከፍተኛ ሊግ
የኢትዮጵያ ውሀ ስፖርት ክለብ ባለቤትነት ወደ ኢ/ኮ/ስ/ኮ ተሸጋገረ
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ኢትዮጵያ ውሀ ስፖርት ባለቤትነት ወደ ኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን (ኢኮስኮ) መለወጡን ክለቡ ለሶከር…
ለገጣፎ ለገዳዲ በለቀቁበት ተጫዋቾች ምትክ በማስፈረም ላይ ይገኛል
ባለፈው የውድድር ዓመት ወደ ከፍተኛ ሊጉ ያደገውና ለብዙዎች ፈታኝ ቡድን ሆኖ በመቅረብ በምድብ ሀ 4ኛ ደረጃን…
ሀድያ ሆሳዕና የለቀቁበትን ወሳኝ ተጫዋቾች በመተካት ተጠምዷል
በ2009 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የውድድር ዘመን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለማደግ እስከመጨረሻው የመለያ ጨዋታ ደርሶ ከመቐለ ከተማ…
ኢትዮዽያ መድን ለቀጣይ አመት በአዲስ ስብስብ ይቀርባል
በኢትዮዽያ እግር ኳስ ታሪክ እስከ 1990ዎቹ አጋማሽ ድረስ በጠንካራ ተፎካካሪነቱ እና በርካታ ባለተሰጥኦዎችን በማውጣት ከሚጠቀሱ ክለቦች…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንደ ክለብ የመቀጠል ፈንታ አለየለትም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ለ18 አመታት ከቆየበት የሀገሪቱ ትልቁ ሊግ በ2009 የውድድር ዘመን መውረዱን ተከትሎ…
አዲስ አበባ ከተማ በፍጥነት ወደ ፕሪምየር ሊግ ለመመለስ አልሟል
የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በአዳማ ከተማ የጀመረው የአአ ከተማ እግርኳስ ክለብ በሜዳም ሆነ ከሜዳም ውጭ ዝግጅቱን አስቀድሞ…
ሰበታ ከተማ ዘጠኝ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ከ2001-2003 በፕሪምየር ሊግ የቆየው ሰበታ ከተማ ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ለመመለስ በከፍተኛ ሊጉ በ2010 ለሚኖረው ተሳትፎ…
ባህርዳር ከተማ ቡድኑን በአዲስ መልክ እየገነባ ነው
ጥቅምት 11 ይጀመራል ተብሎ በሚጠበቀው የ2010 ዓም የኢትየጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ላይ የሚሳተፈው ባህርዳር ከተማ ተፎካካሪ…
የሊግ ውድድሮች እጣ የሚወጣባቸው ቀናት ታውቀዋል
የኢትየጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በበላይነት የሚመራቸው የሊግ ውድድሮች ከመጀመራቸው በፊት የ2009 የውድድር ዘመን ግምገማ ፣ ስለ…