የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ክለቦች ሲለዩ የውድድሩ ስፍራም ታውቋል
በተለያዩ ከተሞች ከህዳር 20 ጀምሮ ሲደረግ የነበረው የአንደኛ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች አስራ ሁለት ክለቦችን ወደ ማጠቃለያ ውድድር አሳልፎ ተጠናቋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚዘጋጀው የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር የ2015 መርሀግብር በአራት ምድቦች ተከፍሎ በድምሩ በ53 ክለቦች መካከል ሲደረግ ቆይቶ በያዝነው ሳምንት መጨረሻ አስራ ሁለት ቡድኖችን ወደ ማጠቃለያ ውድድርRead More →