ተጨማሪ አራት ክለቦች ወደ አንደኛ ሊግ አድገዋል
ከክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ 2014 አንደኛ ሊግ ያለፉ ክለቦች በዛሬው ዕለት ሙሉ ለሙሉ ተለይተው ሲታወቁ የሩብ ፍፃሜ መርሀ ግብርም ተከናውኗል፡፡ የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የ2013 የውድድር ዓመት በሀዋሳ ከሐምሌ 18 ጀምሮ በአርባ ስድስት ክለቦች መካከል እየተደረገ ሰንብቶ ከቀናቶች በፊት ስምንት ክለቦች ወደ ኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ መግባታቸውን ያረጋገጡ ሲሆን ተሸናፊ የነበሩRead More →