ረፋድ ላይ የተከናወነው የሰባተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከተጋጣሚ አሰልጣኞች ተከታዮቹም አስተያየቶች ተቀብሏል። አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው – ጅማ አባ ጅፋር ስለጨዋታው… የተሻለ ልምድ ካለው ቡድን ጋር ነውዝርዝር

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአንድ ሳምንት እረፍት በኋላ በሁለተኛዋ አስተናጋጅ ከተማ ጅማ ሲጀምር ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማን 3-2 በማሸነፍ ከደርቢው ሽንፈት አገግሟል። ጅማዎች ከሰበታ ከተማ ጋር ነጥብ ከተጋራው የመጀመሪያ አሰላለፍ የሁለትዝርዝር

ከወራት በኃላ ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የመጀመርያ የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ካደረጉለት ኤልያስ አታሮ ጋር ጥሪው የፈጠረበትን ስሜት አስመልክቶ ከድረገፃችን ጋር ቆይታ አድርጓል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ሀያዝርዝር

ሱፐር ስፖርት የጅማ እና ሰበታ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹን እንዲህ አነጋግሯል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ – ሰበታ ከታማ ስለጨዋታው “ጥሩ ነበር ሜዳ ላይ የነበረን እንቅስቃሴ። በአጠቃላይ ሙሉ ለሙሉ ጨዋታውን ተቆጣጥረነው ነበር።ዝርዝር

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር ለረጅም ደቂቃ ሲመራ ቆይቶ በስተመጨረሻ ነጥብ ለመጋራት ተገዷል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በኢትዮጵያ ቡና ከተሸነፈው ስብስባቸው ስድስት ለውጦችን በማድረግዝርዝር

ሰበታን ከጅማ በሚያገናኘው ጨዋታ ዙሪያ ቀጣዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በሁለቱ የአዲስ አበባ ክለቦች ተከታታይ ሽንፈት የደረሰበት ሰበታ ወደ ድል ለመመለስ ከጅማ አባ ጅፋር ይገጥማል። በየጨዋታው ግቦችን እያስቆጠሩ የሚገኙት ሰበታዎች በሁለተኛው አጋማሽዝርዝር

ከዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ ሁለቱ አሰልጣኞች ተከታዮቹን አስተያየቶች ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው – ጅማ አባ ጅፋር ስለጨዋታው ኮምፓክት ሆነን ነው የተጫወትነው ፤ በመከላከሉ ላይ አዘንብለናል። ወደፊት የምንሄዳቸውዝርዝር

በሁለቱም መረቦች ላይ የተቆጠሩት የምኞት ደበበ ጎሎች የጅማ እና የሀዋሳን ጨዋታ በ 1-1 ውጤት እንዲጠናቀቅ አድርገዋል። ጅማ አባ ጅፋር ከድሬዳዋው ጨዋታ አንፃር ጄይላን ከማል እና ተመስገን ደረሰን በአዳላሚን ናስር እናዝርዝር

የጅማ እና ሀዋሳን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። የጅማ አባ ጅፋር የውድድር ዓመት የሚቃናበት ጊዜ ቅርብ አይመስልም። ቡድኑ ከድሬዳዋው ጨዋታ በኋላ የተሟላ ልምምድ ሳይሰራ ለነገው ጨዋታ ደርሷል። ዛሬ ከሰዓትም በ10 ተጫዋቾችዝርዝር