ክለብ ትኩረት

የ2013 የውድድር ዘመን ተጠናቋል። በመጨረሻው የጨዋታ ሳምንት ትኩረትን የሳቡ ዓበይት የክለብ ትኩረቶችንም እነሆ ብለናል። 👉 የፋሲል ከነማ ቀጣይ የቤት ሥራ በ2009 የውድድር ዘመን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ካደጉበት ጊዜ አንስቶ ፋሲል ከነማ በሊጉ ከፍተኛ እምርታን እያሰየ ይገኛል። የዘንድሮው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ መሆን የቻሉት ዐፄዎቹ በብዙ መመዘኛዎች ፍፁም የተዋጣለት የውድድርዝርዝር

የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ መጠናቀቁ ቃርቧል። ከመጨረሻው ሳምንት አስቀድሞ በተካሄደው የ25ኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸውን ከለቦች ላይ ያተኮሩ ጉዳዮችንም በተከታይ መልኩ ለመዳሰስ ሞክረናል። 👉 ዐፄዎቹ በመጨረሻም ዋንጫውን ከፍ አድርገዋል በ22ኛ የጨዋታ ሳምንት ኢትዮጵያ ቡና ከወላይታ ድቻ ጋር ያለግብ መለያየትን ተከትሎ ከወልቂጤ ከተማ ጋር የነበራቸውን ጨዋታ ሳያደርጉ የሊጉ አሸናፊ መሆናቸውንዝርዝር

የቻምፒዮኖቹ ያለመሸነፍ ጉዞ በተገታበት እንዲሁም ለሁለተኝነት እና ላለመውረድ የሚደረገው ፉክክር በርትቶ በቀጠለበት 24ኛው የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ክለብ ነክ የትኩረት ጉዳዮች የመጀመሪያው ፅሁፋችን አካል ናቸው።  👉 የዐፄዎቹ ያለመሸነፍ ጉዞ መገታት በ2ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ፋሲል ከነማዎች ከ45 ያላነሱ ደቂቃዎች በጎዶሎ የተጫዋች ቁጥር በተጫወተው ኢትዮጵያ ቡናዝርዝር

ፋሲል ከነማ የሊጉ አሸናፊ መሆኑ በይፋ በተረጋገጠበት የ22ኛ የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸውን ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች የመጀመሪያው ፅሁፋችን ክፍል ናቸው። 👉የዐፄዎቹ የዓመታት ህልም ዕውን ሆኗል ፋሲል ከነማዎች ከ2011 አንስቶ ጠንካራ ቡድን በመገንባት ሲያልሙት የነበረው የፕሪምየር ሊጉ ዋንጫ በስተመጨረሻ መዳረሻው ጎንደር ከተማ መሆኑ በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት በይፋ ተረጋግጧል። በሊጉ ከታዩ ጠንካራ ስብስቦችዝርዝር

20ኛው የጨዋታ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ስድስት ጨዋታዎች ላይ የታዘብናቸው ክለብ ነክ ጉዳዮች በዚህ ፅሁፍ ለመዳሰስ ሞክረናል። 👉 እጅግ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ያሳኩት ድሬዎች በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከፍተኛ ግምት በተሰጠው እና ሁለቱን የወራጅነት ስጋት ያንዣበባቸው ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡናን ያገናኘው ጨዋታዝርዝር

19ኛ የጨዋታ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተመለከትናቸው እና ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮችን በዚህ ፅሁፍ ለመዳሰስ ሞክረናል። 👉 በፈተናዎች አልበገር ያሉት ዐፄዎቹ ፋሲል ከነማ እውነተኛ አሸናፊ ቡድን መሆኑን አሁንም በዚህ ሳምንት አስመስክሯል። ለጨዋታ እጅግ ፈታኝ በነበረው ሜዳ ከሰሞኑ ጥሩ መነቃቃት ላይ የነበረው ሲዳማ ቡናን የገጠሙት ዐፄዎቹ ከተጋጣሚያቸውዝርዝር

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የድሬዳዋ ቆይታ ሁለተኛ የጨዋታ ሳምንት በነበረው የ18ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር የታዘብናቸውን ክለብ ነክ ጉዳዮች እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል። 👉 የወላይታ ድቻ ድንቅ የጨዋታ ቀን ገና ከጅምሩ በሊጉ ከሚገኙ ክለቦች ሁሉ ቀደመው የአሰልጣኝ ቅያሬ ያደረጉት ወላይታ ድቻዎች ውሳኔያቸው ምን ያህል ትክክለኛ እንደነበር ቡድኑ እያሳየ ከሚገኘው የሜዳ ላይ እንቅስቃሴዝርዝር

ሊጉ በ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከዕረፍት ተመልሷል። በዚህ ሳምንት የተመለከትናቸው ክለብ ተኮር ጉዳዮችንም እንደሚከተለው ተመልክተናል። 👉የአሸናፊነት ሥነ-ልቦናን የተላበሰው ፋሲል ከነማ ባለፉት ጥቂት ዓመታት የሊጉን ክብር ለማንሳት ተቃርበው የነበሩት ፋሲል ከነማዎች በዘንድሮው የውድድር ዘመን ሊጉ ሊጠናቀቅ ስምንት ጨዋታዎች እየቀሩት ከተከታዮቻቸው በሁለት አሀዝ ነጥብ ርቀው ሊጉን እየመሩ ይገኛሉ። ቀሪ ጨዋታዎች ቢቀሩም በቡድኑ ተጫዋቾችዝርዝር

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የባህር ዳር ቆይታ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ባለፉት ቀናት ተከናውነዋል። በአስራ ስድስተኛው ሳምንት የተደረጉት ጨዋታዎች ላይ የታዩ ዐበይት ጉዳዮችንም እንደሚከተለው ቃኝተናል። 👉 ዐፄዎቹ የሚገዳደራቸው ጠፍቷል በ16ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መሪው ፋሲል ከነማ ጅማ አባጅፋርን ገጥሞ በሙጂብ ቃሲም ሁለት ግቦች በመርታት መሪነታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል። ምንም እንኳንዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ አምስተኛ ሳምንት በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ተካሂደዋል። የተደረጉት ጨዋታዎችን ተመርኩዘንም ክለብ ተኮር ጉዳዮችን እንደሚከተለው ቃኝተናል። 👉 ፋሲል ከነማ አልቀመስ ብሏል ዐፄዎቹ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ የጨዋታ ሳምንት ላይ በኢትዮጵያ ቡና 3-1 ከተረቱበት ጨዋታ ወዲህ 15ኛ ሳምንት ላይ በደረሰው የሊጉ ውድድር በ12 የጨዋታዎች ምንም ሽንፈትን አላስተናገዱም። በዚህዝርዝር