በዚህ የጨዋታ ሳምንት ላይ ትኩረት ያገኙ የተጫዋቾች ነክ ጉዳዮችን በሚከተለው መልኩ ተመልክተናቸዋል። 👉 አዲሶቹ ተጫዋቾች የውድድር ዘመኑ አጋማሽ የዝውውር መስኮት የአንደኛው ዙር መጠናቀቅን ተከትሎ ተከፍቷል። በኢትዮጵያ እግርኳስ በዚህ የዝውውር መስኮት ከሌላው ዓለም በተለየ በርካታ ተጫዋቾች በገበያ ላይ የሚገኙ በመሆኑ ክለቦች በስብስባቸው ላይ የተለየ ጥንካሬ ከሚጨምር አንድ እና ሁለት ዝውውር ይልቅContinue Reading

የሁለተኛው የውድድር ዘመን አጋማሽ በ14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተጀምሯል። በጨዋታ ሳምንቱ የተከሰቱ ክለብ ተኮር ጉዳዮችንም እንደሚከተለው አሰናድተናል። 👉 ዐፄዎቹ ወሳኙን ጨዋታ በድል ተወጥተዋል በጨዋታ ሳምንቱ እጅግ ተጠባቂ በነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ያለ ግብ አቻ ለመጠናቀቅ ቢቃረብም መደበኛው ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ በተሰጠው ተጨማሪ ደቂቃ ላይ ፋሲል ከነማዎች ያገኙትን ፍፁምContinue Reading

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሁለት ሳምንት እረፍት በኋላ ባህር ዳር ላይ በ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቀጥሏል። የጨዋታ ሳምንቱን ዋና ዋና የትኩረት ነጥቦችንም እንዲህ ዳሰናቸዋል። 👉 ዐፄዎቹ ልዩነታቸውን አስፍተዋል በ12ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐግብር ሀዋሳ ከተማን የገጠመው የሊጉ መሪ ፋሲል ከነማ 2-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከቀጣይ ተፎካካሪዎቹ ነጥብ መጣል ጋር ተዳምሮ ከተከታዩ ኢትዮጵያContinue Reading

የጅማ ቆይታ የተጠናቀቀበት የአስራ አንደኛ ሳምንት ጨዋታዎችን ተመርኩዘን ክለብ ተኮር ጉዳዮችን አንስተናል። 👉ዐፄዎቹን የሚያቆም አልተገኘም በ11ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን በገጠመበት የጅማ ዩኒቨርሲቲ የማሳረጊያ ጨዋታ በበዛብህ መለዮ እና በረከት ደስታ ግቦች 2-0 በመርታት የጅማ ቆይታውን በ100% የማሸነፍ ግስጋሴ ደምድሟል። ገና ከጅምሩ ሙሉ ለሙሉ ትኩረታቸውን ማጥቃትContinue Reading

በዘጠነኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተደረጉ ስድስት ጨዋታዎች ላይ ተመርኩዘን የሚከተሉትን ነጥቦች አንስተናል። 👉 ለፈተናዎቹ ምላሽ እየሰጠ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ ሀዋሳ ከተማ ያደረጋቸውን የሊጉን መክፈቻ ሁለት ጨዋታዎች የተመለከተ ዘንድሮ በሊጉ ስለመቆየቱ ጥርጣሬ ቢገባው አይገርምም፡፡ ቡድኑ ተከታታይ ሽንፈቶች ማስተናገዱ ብቻ ሳይሆን ተጋጣሚዎቹ ሰበታ እና ጊዮርጊስ በድምሩ ሰባት ጎሎች ያስቆጠሩብት መሆኑContinue Reading

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎቹን ማክሰኞ፣ ረቡዕ እና ሐሙስ አከናውኗል። የተካሄዱት ጨዋታዎች ተንተርሶ ዋና ዋና ክለብ ተኮር ጉዳዮችንም እንዲህ ቀርበዋል። 👉ዐፄዎቹ መሪነታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ሀዲያ ሆሳዕናን በመርታት የሰንጠረዡን አናት የተረከቡት ዐፄዎቹ በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት በወራጅ ቀጠናው የሚገኘው እና አስከፊ ግስጋሴ እያደረገ የሚገኘው አዳማ ከተማን ገጥመውContinue Reading

6ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለአዲስ አበባ ስታዲየም የመጨረሻው በነበረው የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸውን ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮችን በተከታዩ ፅሁፋችን ለመዳሰስ ሞክረናል።  👉የቡናማዎቹ ጣፉጭ ድል በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ተጠባቂ በነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናዎች በአቡበከር ናስር ሐት-ትሪክ ታግዘው የከተማ ተቀናቃኛቸውን 3-2Continue Reading

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ የጨዋታ ሳምንት ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮቹ በተከታዩ ፅሁፋች ተዳሰዋል። 👉ኢትዮጵያ ቡና ወደ ድል ተመልሷል ከቀናት በፊት በሀዋሳ ከተማ ያልተጠበቀ ሽንፈትን ያስተናገዱት ኢትዮጵያ ቡናዎች በ5ኛ ሳምንት መርሐግብር ሰበታ ከተማን 3-2 በመርታት ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል። ያለ አምበላቸው አማኑኤል ዮሀንስ ሰበታ ከተማን የገጠሙት ኢትዮጵያ ቡናዎች ከመመራት ተነስተው ሰበታContinue Reading

4ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዚህኛው ሳምንት የታዘብናቸውን ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች በተከታዩ ፅሁፍ ለመዳሰስ ሞክረናል። 👉 መልክ እየያዘ የመጣው ቅዱስ ጊዮርጊስ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በመጀመሪያው ሳምንት በፋሲል ከነማ ከተረታበት ጨዋታ ወዲህ መሻሻሎችን እያሳየ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን በዚህኛው ሳምንት ሰበታ ከተማ ላይ ተቀዳጅቷል።Continue Reading

3ኛ የጨዋታ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዚህኛው ሳምንቱ የታዘብናቸውን ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች በተከታዩ ፅሁፋችን ዳሰናቸዋል።Continue Reading