የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባሳለፍነው ቅዳሜ ጅማሮውን አድርጓል። በበርካታ መመዘኛዎች ከወትሮው የተለየው የዘንድሮው የውድድር ዘመን በ13 ክለቦች መካከል መደረጉን ጀምሯል። እኛም በጨዋታ ሳምንት አንድ ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮችን በዚህ ፅሁፍ ይዘንላችሁ ቀርበናል። 👉የተለወጠው ሰበታ ከተማ በተሰረዘው የውድድር ዘመን በርከት ያሉ በሊጉ በመጫወት የካበተ ልምድ ባላቸው ተጫዋቾች ተሞልቶ የነበረው የሰበታContinue Reading

በርከት ያሉ አቻ ውጤቶች በተመዘገቡበት የ17 ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መሪዎቹ በሙሉ ነጥብ ሲጥሉ አዳማ ከተማ፣ ሰበታ ከተማ እና ስሑል ሽረ ብቸኛ ባለድሎች ነበሩ። እኛም በዚህኛው ሳምንት በተደረጉ 8 ጨዋታዎች የተመለከትናቸውን ትኩረት ሳቢ ክለብ ነክ ጉዳዮችን በተከታዩ መልኩ ዳሰናቸዋል። 👉የመሻሻል ምልክቶችን እያሳየ የሚገኘው አዳማ ከተማ ሁለተኛው ዙር ከተጀመረ ሁለተኛ የጨዋታContinue Reading

ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአስራ አምስት ቀናት እረፍት በኋላ በዚህኛው ሳምንት ሲመለስ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያልተጠበቀ ሽንፈት በማስተናገድ ደረጃውን አዳማን ለረታው ፋሲል ለማስረከብ ተገዷል። መቐለ ከሜዳው ውጪ ወሳኝ ድል ሲያስመዘግብ ሲዳማም ተከታታይ አራተኛ ድሉን አሳክቷል። ኢትዮጵያ ቡና በሳምንቱ ከፍተኛ ግብ በማስቆጠረ ያሸነፈ ቡድን ሲሆን ድሬዳዋ ከተማም ከወራጅ ቀጠናውContinue Reading

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ትናንት ሲጠናቀቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ሊያሰፋበት የሚችለውን አምክኗል። ፋሲል እና መቐለ ዙሩን በሽንፈት ደምድመዋል። በሊጉ ግርጌ የሚገኙት ሀዲያ ሆሳዕና እና ድሬዳዋ ከተማ ወደ ድል ሲመለሱ ኢትዮጵያ ቡናም ዙሩን በድል አጠናቋል። በየሳምንቱ እንደተለመደው በዚህኛው የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ክለብ ነክ ጉዳዮችን በተከታይ መልክ አሰናድተናል።Continue Reading

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት አናት የሚገኙት ፋሲል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ሲጋሩ ተከታዩ መቐለ 70 እንደርታ ደግሞ በሰፊ ግብ አሸንፎ ልዩነቱን አጥብቧል። ግርጌ የሚገኘው ሆሳዕና አቻ ሲለያይ ድሬዳዋ ከተማ እና ወልዋሎ አሁንም ተሸንፈዋል። በየሳምንቱ እንደተለመደው በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ክለብ ነክ ጉዳዮችን በተከታይ መልኩ አሰናድተናል። 👉 ፋሲል እና ቅዱስContinue Reading