አሰልጣኞች ትኩረት

የውድድር ዘመኑ የማሳረጊያ በነበረው የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸው አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች በዚህኛው ፅሁፋችን ተዳሷል። 👉 የቅድመ እና ድህረ ጨዋታ አስተያየቶች ሊጋችን የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ማግኘቱን ተከትሎ አሰልጣኞች ከጨዋታዎች መጀመር አስቀድሞ እና መጠናቀቅ በኃላ ቅድመ ጨዋታ እና ድህረ ጨዋታ አስተያየቶችን በዘመነ ሱፐር ስፖርት እየተመለከትን እንገኛለን። እርግጥ ድህረ ጨዋታ አስተያየቶች በሀገራችን እግርኳስ ባለፉትዝርዝር

በ25ኛ የጨዋታ ሳምንት ትኩረታችንን የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዓበይት አስተያየቶች የሦስተኛው ትኩረታችን ክፍል ናቸው። 👉 ባለውለታውን በክብር ያመሰገነው ሙሉጌታ ምኅረት የወቅቱ የሀዋሳ ከተማ ዋና አሰልጣኝ የሆነው የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ አማካይ ሙሉጌታ ምህረት በ25ኛ የጨዋታ ሳምንት ቡድን ከፋሲል ከነማ ጋር ካደረገው ጨዋታ ጅማሮ አስቀድሞ ለቀድሞውዝርዝር

በ24ኛ የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዓበይት አስተያየቶች የሦስተኛው የፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 ባለውለታቸውን ያልዘነጉት ኢያሱ መርሐፅድቅ (ዶ/ር)  አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ከሀዲያ ሆሳዕና አመራሮች ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ከሥራ መታገዳቸውን ተከትሎ ኃላፊነቱን የተረከቡት የእሳቸው ረዳት የነበሩት ኢያሱ መርሐፅድቅ (ዶ/ር) ቡድኑ በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት በታዳጊ ተጫዋቾቻቸው ድንቅ ብቃትዝርዝር

የ20ኛ የጨዋታ ሳምንት አሰልጣኝ ነክ የትኩረት ነጥቦች እና ዓበይት አስተያየቶችን እንደሚከተለው ቃኝተናል። 👉 የአሰልጣኝ አሸናፊ አስተያየት በዘንድሮው የውድድር ዓመት ጠንካራ ቡድን ከገነቡ አሰልጣኞች አንዱ የሆኑት የሀዲያ ሆሳዕናው አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ከፋሲል ከነማ ጋር ካደረጉት ጨዋታ ጅማሮ ቀደም ብሎ ለሱፐር ስፖርት በሰጡት አስተያየት ክለቡ የሊጉ ቻምፒዮን የመሆኑ ጉዳይ አይቀሬ ቢሆንም አሸንፈውዝርዝር

በ19ኛ ሳምንት የታዘብናቸው አሰልጣኝ ነክ የትኩረት ጉዳዮች በዚህ ፅሁፍ ተዳሰዋል። 👉 የኮቪድ-19 ፈተና እና የዘላለም ሽፈራው ምላሽ በድሬዳዋው ውድድር ሦስት ጨዋታዎችን አድርገው ሁለት ሽንፈት እና አንድ ድል ያስተናገዱት ወላይታ ድቻዎች ከጅምሩ አንስቶ በኮቪድ ክፉኛ ተቸግረዋል። በፋሲሉ ጨዋታ አዲስ ያስፈረሟቸው ተጫዋቾች ጨምሮ ከነበራቹም በአመዛኙ የመጀመሪያ ምርጫዎቻቸው የሆኑ ተጫዋቾችን በቫይረሱ ሳቢያ መጠቀምዝርዝር

በ18ኛ የጨዋታ ሳምንት ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዓበይት አስተያየቶችን በዚህ ፅሁፍ ተዳሰዋል። 👉 የሙሉጌታ ምህረት ያልተጠበቀ የደስታ አገላለጽ ሀዋሳ ከተማን የማሰልጠን ኃላፊነትን ባሳለፍነው ዓመት አጋማሽ የተረከበው የቀድሞው ድንቅ አማካይ ሙሉጌታ ምህረት በሜዳው ጠርዝ እንደ ተጫዋችነት ዘመኑ ሁሉ እርጋታን የተላበሰ ባህሪ እንዳለው ተመልክተናል። በዚህ ሳምንት ሀዋሳ ከጅማ አባ ጅፋርዝርዝር

በድሬዳዋ ከተማ የመጀመሪያ የጨዋታ ሳምንቱን ባጠናቀቀው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸውን አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዓበይት አስተያየቶች በተከታዮ ፅሁፍ ዳሰናቸዋል። 👉እንደ ቡድን የመጫወት ጉዳይ በዘመናዊዉ እግርኳስ አንዳንድ ቡድኖች ከተጋጣሚዎቻቸው አንፃር ያላቸውን ግልፅ ልዩነት ለማጥበብ ብሎም ከተቻለ የተሻለ ሆነ ለመገኘት ነቢር ነበብ የሆኑ ስልታዊ ቡድኖችን በመገንባት ለመገዳደር ይጥራሉ።ዝርዝር

የሳምንቱ ጨዋታዎችን ተመርኩዘን የተመለከትናቸው አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶች እንደሚከተለው አቅርበናል። 👉 ማሒር ዴቪድስ እና የተጫዋቾች ምርጫ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ባልታሰበ ሁኔታ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝነት የመጡት ደቡብ አፍሪካዊው ማሂር ዴቪድስ የቡድን ግንባታቸው ባሰቡት መልኩ እየሰመረላቸው አይገኝም። የቅዱስ ጊዮርጊሱ አሰልጣኝ በሊጉ የአስራ ስድስት ሳምንታት ጉዞ ቋሚ ቡድናቸውን ለመወሰን የተቸገሩምዝርዝር

በአስራ አምስተኛ ሳምንት ላይ ያተኮሩ የአሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶችን እንደሚከተለው ቀርበዋል። 👉 አሰልጣኝ ማሒር ዳቪድስ እየረፈደባቸው ነው? ከጥቂት የጨዋታ ሳምንታት በፊት በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ በተከታታይ ነጥቦችን በመጣሉ ከመሪው ፋሲል ከነማ በ10 ነጥብ ርቆ ለመቀመጥ ተገዷል። ሥራቸው ጫና ውስጥ የሚገኘው የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ በተከታታይ እያስመዘገቡ የሚገኙትዝርዝር

በዚህ ሳምንት ትኩረት ያገኙ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እንዲሁም ዐበይት አስተያየቶች እንዲከተለው ቀርበዋል። 👉 የገብረመድህን ኃይሌ የመጀመሪያ ነጥብ ፍለጋ ቀጥሏል ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ተክተው የሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኝ በመሆን የተሾሙት ያለፉትን ሁለት የውድድር ዘመናት በተከታታይ የሊጉ ሻምፒየን የነበሩት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ አዲሱን ቡድኑን እየመሩ እስካሁን ምንም ነጥብ ማሳካት አልቻሉም።ዝርዝር