ዐበይት ጉዳዮች (Page 2)

የመጨረሻው ፅሁፋችን ሌሎች ትኩረት ያገኙ ነጥቦች ተካተውበታል። 👉 የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቦታ ፉክክር የሊጉ አሸናፊነት ክብር በይፋ ወደ ፋሲል ከነማ ማምራቱ ተረጋጥጧል። ያለፉት ሳምንታት የዐፄዎቹ ጉዞ ክብሩን መጎናፀፋቸው የማይቀር መሆኑን ያሳየ በመሆኑ የብዙሀን ትኩረት ሁለተኛ ደረጃ ይዞ በማጠናቀቅ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫውን ቦታ ማን ይይዛል የሚለው ነበር። ሆኖም በተከታታይ ሳምንታት በተመዘገቡ ውጤቶች የሚሳተፈውንዝርዝር

ፋሲል ከነማ የሊጉ አሸናፊ መሆኑ በይፋ በተረጋገጠበት የ22ኛ የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸውን ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች የመጀመሪያው ፅሁፋችን ክፍል ናቸው። 👉የዐፄዎቹ የዓመታት ህልም ዕውን ሆኗል ፋሲል ከነማዎች ከ2011 አንስቶ ጠንካራ ቡድን በመገንባት ሲያልሙት የነበረው የፕሪምየር ሊጉ ዋንጫ በስተመጨረሻ መዳረሻው ጎንደር ከተማ መሆኑ በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት በይፋ ተረጋግጧል። በሊጉ ከታዩ ጠንካራ ስብስቦችዝርዝር

በመጨረሻው ትኩረታችን ሌሎች መዳሰስ የሚገባቸው ነጥቦችን ያሰናዳንበት የመጨረሻውን ፅሁፋችንን እነሆ። 👉የድሬዳዋ ቆይታ ሲጠቃለል ላለፉት ስድስት የጨዋታ ሳምንታት በድሬዳዋ ሲካሄድ የነበረው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ምዕራፍ ተጠናቋል። በእስካሁኑ የሊጉ ጉዞ የተለየ መልክ በነበረው ውድድሮች ከተወሰኑ የሚጠበቁ ክፍተቶች ውጭ ውጤታማ መሰናዶ ነበር ብሎ መግለፅ ይቻላል። የከተማዋና ሞቃታማ የአየር ፀባይን ምክንያት በማድረግዝርዝር

የ20ኛ የጨዋታ ሳምንት አሰልጣኝ ነክ የትኩረት ነጥቦች እና ዓበይት አስተያየቶችን እንደሚከተለው ቃኝተናል። 👉 የአሰልጣኝ አሸናፊ አስተያየት በዘንድሮው የውድድር ዓመት ጠንካራ ቡድን ከገነቡ አሰልጣኞች አንዱ የሆኑት የሀዲያ ሆሳዕናው አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ከፋሲል ከነማ ጋር ካደረጉት ጨዋታ ጅማሮ ቀደም ብሎ ለሱፐር ስፖርት በሰጡት አስተያየት ክለቡ የሊጉ ቻምፒዮን የመሆኑ ጉዳይ አይቀሬ ቢሆንም አሸንፈውዝርዝር

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾችን በዚህ የፅሁፋችን ክፍል ዳሰናቸዋል። 👉 በምርጥ አቋማቸው የዘለቁት ስንታየሁ እና ቸርነት በፕሪምየር ሊጉ በወቅታዊ ምርጥ አቋም ላይ ከሚገኙ ተጫዋቾች መካከል የወላይታ ድቻዎቹ ስንታየሁ መንግሥቱ እና ቸርነት ጉግሳ ይጠቀሳሉ። ሁለቱ ተጫዋቾች በዚህ ሳምንት ቡድኑ ከሰበታ ከተማ ጋር ባደረገው ጨዋታ በሁለትዝርዝር

20ኛው የጨዋታ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ስድስት ጨዋታዎች ላይ የታዘብናቸው ክለብ ነክ ጉዳዮች በዚህ ፅሁፍ ለመዳሰስ ሞክረናል። 👉 እጅግ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ያሳኩት ድሬዎች በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከፍተኛ ግምት በተሰጠው እና ሁለቱን የወራጅነት ስጋት ያንዣበባቸው ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡናን ያገናኘው ጨዋታዝርዝር

በ19ኛ ሳምንት የተመለከተናቸው ሌሎች ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች የመጨረሻው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 ጨዋታዎችን ማዘዋወር ስለምን አልተቻለም? የዘንድሮው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከቀደሙት ውድድሮች ዘንድ እጅግ በተሻሻለ መልኩ እየተመራ ይገኛል። በዚህም በቀደሙ ዘመናት ይነሱ የነበሩ ድክመቶች አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ተቀርፈዋል ለማለት በሚያስደፍር መልኩ የተሻለ የውድድር ሒደት ላይ እንገኛለን። ይህ በእንዲህዝርዝር

በ19ኛ ሳምንት የታዘብናቸው አሰልጣኝ ነክ የትኩረት ጉዳዮች በዚህ ፅሁፍ ተዳሰዋል። 👉 የኮቪድ-19 ፈተና እና የዘላለም ሽፈራው ምላሽ በድሬዳዋው ውድድር ሦስት ጨዋታዎችን አድርገው ሁለት ሽንፈት እና አንድ ድል ያስተናገዱት ወላይታ ድቻዎች ከጅምሩ አንስቶ በኮቪድ ክፉኛ ተቸግረዋል። በፋሲሉ ጨዋታ አዲስ ያስፈረሟቸው ተጫዋቾች ጨምሮ ከነበራቹም በአመዛኙ የመጀመሪያ ምርጫዎቻቸው የሆኑ ተጫዋቾችን በቫይረሱ ሳቢያ መጠቀምዝርዝር

በ19ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሐግብሮች በርከት ያሉ ለየት ያሉ ሁነቶችን ያስተናገደ ነበር። እኛም በዚሁ ሳምንት የታዘብናቸውን ተጫዋች ነክ ጉዳዮች በተከታዩ ፅሁፍ ለመዳሰስ ሞክረናል። 👉በድንገት ወደ ሜዳ ላይ ተጫዋችነት የተቀየሩት ግብጠባቂዎች በጨዋታ ሳምንቱ እጅጉ መነጋገርያ ከነበሩ ጨዋታዎች ግንባር ቀደም በነበረው እና በኮቪድ ክፉኛ የተመቱትን ሁለቱን ቡድኖች ባገናኘው ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻንዝርዝር

19ኛ የጨዋታ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተመለከትናቸው እና ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮችን በዚህ ፅሁፍ ለመዳሰስ ሞክረናል። 👉 በፈተናዎች አልበገር ያሉት ዐፄዎቹ ፋሲል ከነማ እውነተኛ አሸናፊ ቡድን መሆኑን አሁንም በዚህ ሳምንት አስመስክሯል። ለጨዋታ እጅግ ፈታኝ በነበረው ሜዳ ከሰሞኑ ጥሩ መነቃቃት ላይ የነበረው ሲዳማ ቡናን የገጠሙት ዐፄዎቹ ከተጋጣሚያቸውዝርዝር