ዐበይት ጉዳዮች (Page 9)

በዚህ ሳምንት የተከናወኑ ጨዋታዎች ላይ የታዩ ሌሎች ጉዳዮችን እነሆ! 👉 በቸልተኝነት የተከሰተው የደጋፊዎች ግጭት በበርካታ ስጋቶች ተሞልቶ ቢጀምርም ግምቶችን በማፋለስ ተስፋ ሰጪ የደጋፊዎች መቀራረቦችን ውጥረቶችን የማለዘብ ስራዎች ተሰርተው በእግርኳሱ የሰላም አየር መንፈስ የጀመረ ቢሆንም እዚህም እዚያም አንዳንድ መልካም ያልሆኑ ተግባራትን ስንመለከት ቆይተናል። አንደኛ ዙር የመጨረሻ መርሐ ግብሩን በዚህኛው ሳምንት ያካሄደውዝርዝር

የሊጉ 15ኛ ሳምንት ላይ የተከሰቱ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዋና ዋና አስተያየቶች እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል። 👉 የካሳዬ እና የተጫዋቾቹ ጉዳይ ከአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እስከ 10ኛው ሳምንት ድረስ በነበሩት ወቅቶች ከፍተኛ ተስፋ ሰንቆ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ ልብ በአሰልጣኙ ሀሳብ ዙርያ በሒደት በሁለት የተለያዩ ፅንፎች በመከፈል ከሀሳብ ፍጭት እስከ ተቃውሞ የዘለቁዝርዝር

በፕሪምየር ሊጉ አንደኛ ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች የተስተዋሉ ተጫዋች ነክ ጉዳዮችን እነሆ! 👉የበረከት አማረ ደስታ አገላለፅ ኢትዮጵያ ቡናን ወላይታ ድቻን በረታበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን በመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠረበት ግብ ሲመራ ቢቆይም በሁለተኛው አጋማሽ በ66ኛው ደቂቃ ሀብታሙ ታደሰ የአቻነቷን ግብ ሲያስቆጥር ከአስቆጣሪው በላይ የበረከት አማረ ደስታ እጅግ የተለየ ነበር። ጨዋታውን በተጠባባቂ ወንበር የጀመረውዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ትናንት ሲጠናቀቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ሊያሰፋበት የሚችለውን አምክኗል። ፋሲል እና መቐለ ዙሩን በሽንፈት ደምድመዋል። በሊጉ ግርጌ የሚገኙት ሀዲያ ሆሳዕና እና ድሬዳዋ ከተማ ወደ ድል ሲመለሱ ኢትዮጵያ ቡናም ዙሩን በድል አጠናቋል። በየሳምንቱ እንደተለመደው በዚህኛው የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ክለብ ነክ ጉዳዮችን በተከታይ መልክ አሰናድተናል።ዝርዝር

በፕሪምየር ሊጉ ሌሎች ትኩረት ሳቢ የነበሩ የሳምንቱ ጉዳዮችን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። 👉 የተጫዋቾች ዲሲፕሊን እና ካርዶች በዚህ ሳምንት አራት የቀይ ካርዶች ተመዘዋል። ይህም የዘንድሮው ሊግ ከተጀመረ ወዲህ ከፍተኛው ሆኗል። በአንድ ጨዋታ 11 የማስጠንቀቂያ ካርድ የታየበት ጨዋታ የታየውም በዚህ ሳምንት ነበር። ካርድ የሚሰጡባቸው ምክንባቶች መለያየት (ቴክኒካዊ ጥፋቶች እና የዲሲፕሊን ጥሰት ዋነኞቹ ናቸው)ዝርዝር

በዚህ ሳምንት ትኩረት ሳቢ የነበሩ አሰልጣኝ ተኮር ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶችን እነሆ! 👉 ደለለኝ ደቻሳ ለቋሚነት? ወላይታ ድቻዎች ከአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ጋር መለያየታቸውን ተከትሎ በጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝነት ቡድኑን የተረከበው ወጣቱ አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ ለቡድኑ አስደናቂ መሻሻል በግንባር ቀደምነት ይጠቃሳል። አሰልጣኙ ቡድኑን እየመራ ካደረጋቸው ስድስት ጨዋታዎች ውስጥ በሀዋሳ ከተማ ከደረሰባቸው ሽንፈትዝርዝር

ከቅዳሜ እስከ ሰኞ በተደረጉ ጨዋታዎች የተስተዋሉ ትኩረት ሳቢ ተጫዋቾች ነክ ጉዳዮችን እንዲህ ተመልክተናቸዋል። 👉 ባለ ሐት-ትሪኩ ኦኪኪ አፎላቢ  በ2010 የውድድሩ ዘመን በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዓመት ቆይታው ከጅማ አባጅፋር ጋር የሊጉ አሸናፊ ሲሆን በ23 ግቦች በከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ማጠናቀቅ የቻለው ኦኪኪ ዐምና በግብፅና በኢትዮጵያ ሊጎች የነበረው ቆይታ ብዙም ውጤታማ ናቸውዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት አናት የሚገኙት ፋሲል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ሲጋሩ ተከታዩ መቐለ 70 እንደርታ ደግሞ በሰፊ ግብ አሸንፎ ልዩነቱን አጥብቧል። ግርጌ የሚገኘው ሆሳዕና አቻ ሲለያይ ድሬዳዋ ከተማ እና ወልዋሎ አሁንም ተሸንፈዋል። በየሳምንቱ እንደተለመደው በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ክለብ ነክ ጉዳዮችን በተከታይ መልኩ አሰናድተናል። 👉 ፋሲል እና ቅዱስዝርዝር