Soccer Ethiopia

ተጫዋቾች ትኩረት

የፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በ17ኛው ሳምንት በተከናከኑ ጨዋታዎች የተመለከትናቸው ተጫዋች ነክ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አቅርበናል። 👉አሰልጣኙን የሚመለከተው ወጣቱ ግብጠባቂ በትላትናው ዕለት ሰበታ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን በረታበት ጨዋታ ሁለተኛ የሊግ ጨዋታውን በቋሚነት ያደረገው ወጣቱ ግብጠባቂ ፋሲል ገ/ማርያም ተስፋ ሰጪን እንቅስቃሴ አሳይቷል። የቀድሞው የኢትዮጵያ ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ በጨዋታው የተወሰኑ የውሳኔ ስህተቶች ቢሰራም ጥሩ ጥሩ ኳሶችን ማዳን ችሏል። ሌላኛው በትላንቱ ጨዋታ […]

የፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

የሳምንቱን ዐበይት ጉዳዮች የምንመለከትበት ሁለተኛው ክፍል ትኩረት የሳቡ ተጫዋች ነክ ክስተቶችን ይመለከታል። 👉 ከጨዋታ ርቀው የከረሙ ተጫዋቾች በጥሩ ብቃት ዳግም መመለስ በአጋማሹ የዝውውር መስኮት ከአንድ ዓመት እስከ ግማሽ የውድድር ዓመት ድረስ ያለክለብ የቆዩ እንዲሁም በነበሩባቸው ክለቦች የመሰለፍ እድል ጨርሶውኑ ያላገኙ ተጫዋቾች ወደ ተለያዩ ክለቦች ያመሩባቸውን ዝውውሮችን እየፈፀሙ ይገኛል። ለአብነትም አልሀሰን ካሉሻ፣ ተስፋዬ በቀለ፣ ዮናስ በርታ፣ […]

የፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በፕሪምየር ሊጉ አንደኛ ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች የተስተዋሉ ተጫዋች ነክ ጉዳዮችን እነሆ! 👉የበረከት አማረ ደስታ አገላለፅ ኢትዮጵያ ቡናን ወላይታ ድቻን በረታበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን በመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠረበት ግብ ሲመራ ቢቆይም በሁለተኛው አጋማሽ በ66ኛው ደቂቃ ሀብታሙ ታደሰ የአቻነቷን ግብ ሲያስቆጥር ከአስቆጣሪው በላይ የበረከት አማረ ደስታ እጅግ የተለየ ነበር። ጨዋታውን በተጠባባቂ ወንበር የጀመረው ግብጠባቂው በረከት ግቧ ስትቆጠር ከተጠባባቂዎች […]

የፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

ከቅዳሜ እስከ ሰኞ በተደረጉ ጨዋታዎች የተስተዋሉ ትኩረት ሳቢ ተጫዋቾች ነክ ጉዳዮችን እንዲህ ተመልክተናቸዋል። 👉 ባለ ሐት-ትሪኩ ኦኪኪ አፎላቢ  በ2010 የውድድሩ ዘመን በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዓመት ቆይታው ከጅማ አባጅፋር ጋር የሊጉ አሸናፊ ሲሆን በ23 ግቦች በከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ማጠናቀቅ የቻለው ኦኪኪ ዐምና በግብፅና በኢትዮጵያ ሊጎች የነበረው ቆይታ ብዙም ውጤታማ ናቸው ብሎ ለመናገር አያስደፍሩም። በክረምቱ ወደ […]

የፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት አናት የሚገኙት ፋሲል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ሲጋሩ ተከታዩ መቐለ 70 እንደርታ ደግሞ በሰፊ ግብ አሸንፎ ልዩነቱን አጥብቧል። ግርጌ የሚገኘው ሆሳዕና አቻ ሲለያይ ድሬዳዋ ከተማ እና ወልዋሎ አሁንም ተሸንፈዋል። በየሳምንቱ እንደተለመደው በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ክለብ ነክ ጉዳዮችን በተከታይ መልኩ አሰናድተናል። 👉 ፋሲል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደተናነቁ ቀጥለዋል 14ኛ ሳምንቱ […]

ሶከር ኢትዮጵያ

ሶከር ኢትዮጵያ በ ‘አብርሀም ገ/ማርያም የማስታወቂያ ድርጅት’ ስር የሚሰራ ድረገፅ ሲሆን በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ በሚያተኩሩ ዜናዎች፣ ቁጥራዊ መረጃዎች፣ ታሪኮች፣ ጥልቅ ዘገባዎች፣ አስተያየቶች እና ትንታኔዎች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል።

ዘርፍ

ማኅደር

top