በነገው የአሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ እና የደጋፊዎች ጥምረት ዙርያ መግለጫ ተሰጠ

መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው። የደጋፊዎች ጥምረት እና የአሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙሃን ወሎ ሰፈር…

የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ | ተጠባቂውን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቋል

ምዓም አናብስት እና ዐፄዎቹ የሚያደርጉት ተጠባቂው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታን የሚዳኙት አራት ዳኞች ተለይተዋል። በነገው ዕለት…

የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚደረግበት ቀን ታውቋል

በመቐለ 70 እንድርታ እና በፋሲል ከነማ መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚካሄድበት ጊዜ ታውቋል። በ2011…

የትግራይ ዋንጫ | ምዓም አናብስት ደደቢትን ረምርመዋል

ዛሬ ከተካሄዱት ሁለት የትግራይ ዋንጫ ጨዋታዎች አንዱ የሆነውና አስቀድመው ከምድብ መሠናበታቸውን ያረጋገጡት የደደቢትና መቐለ 70 እንደርታ…

መቐለ 70 እንደርታ ከ ደደቢት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ ኅዳር 4 ቀን 2012 FT መቐለ 70 እ 5-1 ደደቢት  16′ ያሬድ ከበደ 25′ ኤፍሬም…

Continue Reading

ትግራይ ዋንጫ| አክሱም ወደ ግማሽ ፍፃሜ ሲሸጋገር መቐለ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል

ዘካርያስ ፍቅሬ በዘጠነኛ ሰከንድ ግብ ባስቆጠረበት ጨዋታ አክሱም ከተማ ተጋጣሚውን አሸንፏል። ዛሬ በትግራይ ዋንጫ ከተካሄዱት ጨዋታዎች…

መቐለ 70 እንደርታ ከ አክሱም ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ኅዳር 2 ቀን 2012 FT’ መቐለ 70 እ 0-1 አክሱም ከተማ – 1′ ዘካርያስ ፍቅሬ…

Continue Reading

ትግራይ ዋንጫ | የመቐለ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የትግራይ ዋንጫ ሁለተኛ መርሃግብር የነበረውና በመቐለ እና በወላይታ ድቻ መካከል የተደረገው ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት…

መቐለ 70 እንደርታ ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ጥቅምት 30 ቀን 2012 FT’ መቐለ 70 እ 0-0 ወላይታ ድቻ  – –  ቅያሪዎች – …

Continue Reading

የመቐለ 70 እንደርታው ግብ ጠባቂ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከሀገሩ ጥሪ ደርሶታል

ላለፉት ሁለት ዓመታት መቐለን በቋሚነት ያገለገለው የኢኳቶሪያል ጊንያዊ ግብ ጠባቂ ፊሊፕ ኦቮኖ ሃገሩ ከታንዛንያ እና ሊቢያ…