ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ መቐለ 70 እንደርታ

ከዚህ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታዎች አንዱ የሆነው ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በ21ኛው ሳምንት  ባህርዳር ከተማ ላይ ካስመዘገቡት ድል…

Continue Reading

“የእኛ እጣ ፈንታ የሚወሰነው የቡናው ጨዋታ ነው” ገብረመድህን ኃይሌ

ጅማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር ከ መቐለ 70 እንደርታ ጋር 2-2 ከተለያዩ በኋላ የመቐለው አሰልጣኝ ገብረመድህን…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ በጅማ በሁለት ግብ ከመመራት ተነስቶ ወሳኝ አንድ ነጥብ አሳክቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ተጠባቂ ከነበሩት ጨዋታዎች አንዱ የነበረው የጅማ አባ ጅፋር እና መቐለ 70…

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ መቐለ 70 እንደርታ

የዛሬው የመጨረሻ ዳሰሳችን ጅማ ላይ የሚደረገው ሌላኛውን ትኩረት ሳቢ ጨዋታ ይመለከታል። በሁለተኛው ዙር ካሳዩት መጠነኛ መነቃቃት…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 0-1 ሀዋሳ ከተማ

በትግራይ ዓለምአቀፍ ስታድየም ሀዋሳ ከተማ መቐለን 1-0 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። “የሊጉን መሪ በዚህ…

ሪፖርት | መቐለ በሜዳው በሀዋሳ ተሸንፎ የሊጉን መሪነት አስረክቧል

በትግራይ ስታድየም በተደረገው የዛሬ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ የመቐለ 70 እንደርታን በሜዳው ያለመሸነፍ ጉዞ በመግታት ደረጃውን አሻሽሏል።…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀዋሳ ከተማ

በነገው ዕለት ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል የሊጉ መሪ መቐለ 70 እንደርታ ሃዋሳ ከተማን የሚያስተናግድበትን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ሲዳማ ቡና 2-1 መቀለ 70 እንደርታ 

በ 24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና በሜዳው መሪው መቀለ 70 እንደርታን አስተናግዶ 2-1 ካሸነፈ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና መቐለን በመርታት ልዩነቱን አጥብቧል

በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና መሪው መቐለ 70 እንደርታን አስተናግዶ 2-1 በማሸነፍ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ መቐለ 70 እንደርታ

በዚህ ሳምንት ከሚደረጉት ጨዋታዎች ውስጥ እጅግ ተጠባቂ የሆነውን እና በሁለት የዋንጫ ተፎካካሪ ክለቦች መካከል የሚደረገውን ጨዋታ…

Continue Reading