ዮሀንስ ሳህሌ ወደ መቐለ ከተማ?

በሳምንቱ መጀመርያ አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን ከኃላፊነታቸው ያሰናበተው መቐለ ከተማ ዮሀንስ ሳህሌን ቀጣዩ የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ…

​መቐለ ከተማ እና አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ተለያዩ

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ መቐለ ከተማ የሊጉ ውድድር ገና ሳይጀመር ከዋና አሰልጣኙ ጌታቸው ዳዊት መለያየቱ ተረጋግጧል፡፡ አሰልጣኙ…

​ሚካኤል ደስታ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

ሚካኤል ደስታ ከመከላከያ ጋር የነበረውን ቀሪ የአንድ አመት ውል በስምምነት አፍርሶ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል፡፡ ከ10…

​መቐለ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሳተፈ የሚገኘው መቐለ ከተማ መድሀኔ ታደሰ እና ዮናስ ግርማይን አስፈርሟል፡፡ መድሀኔ ታደሰ…

መቐለ ከተማ ሶስት የውጭ ዜጋ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ መቐለ ከተማ ሁለት ጋናዊያን እና አንድ የኢኳቶርያል ጊኒ ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን ማስፈረሙን…

መቐለ ከተማ 3 አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ  

መቐለ ከተማ በክረምቱ የሚያደርገውን የዝውውር እንቅስቃሴ በማጠናከር ሶስት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ ሙሉጌታ ረጋሳ ፣ አለምነህ ግርማ…

አመለ ሚልኪያስ ወደ መቐለ ከተማ አመራ  

መቐለ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ አመለ ሚልኪያስን በአንድ አመት ኮንትራት የግሉ አድርጓል፡፡ አመለ ባለፈው የውድድር አመት…

ዱላ ሙላቱ ለመቐለ ከተማ ፈረመ

መቐለ ከተማ ያለፉትን 4 አመታት በሀዲያ ሆሳዕና ያሳለፈው ዱላ ሙላቱን በእንድ አመት ውል አስፈርሟል፡፡ የመስመር አጥቂው…

መቐለ ከተማ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈረመ

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ መቐለ ከተማ ጫላ ድሪባ እና ታደለ ባይሳን የግሉ አድርጓል፡፡ ጫላ ድሪባ አዳማ…

​መቐለ ከተማ የ16 ተጫዋቾቹን ውል ሲያድስ ሙሴ ዮሀንስን አስፈርሟል

በ2010 የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ተሳታፊ የሚሆነው  መቐለ ከተማ የ16 ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ ሶስት…