Soccer Ethiopia

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ

ሪፖርት| የዳዊት እስጢፋኖስ ግሩም የቅጣት ምት ግቦች ሰበታን ከወልዋሎ ነጥብ እንዲጋራ አስችለዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓዲግራት ላይ ወልዋሎ ከሰበታ ያደረጉት ጨዋታ 2-2 ተጠናቋል። ወልዋሎ በተከታታይ ጨዋታ የሁለት የግብ ልዩነት መሪነት አሳልፎ ሲሰጥ ዳዊት እስጢፋኖስ ሰበታን ነጥብ ተጋርቶ እንዲወጣ ረድቷል። በጨዋታው ወልዋሎዎች ከባለፈው ሳምንት አሰላለፋቸው ዓይናለም ኃይለ፣ ሄኖክ መርሹ፣ ፍቃዱ ደነቀ እና ጠዐመ ወልደኪሮስን በማሳረፍ አሞስ አቼምፖንግ እና በአዲስ ፈራሚዎቹ ያሬድ ብርሀኑ፣ አመለ ሚልክያስና ዮናስ በርታ […]

ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ሰበታ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ የካቲት 29 ቀን 2012 FT’ ወልዋሎ 2-2 ሰበታ ከተማ 18′ ጁኒያስ ናንጂቡ 48′ ኢታሙና ኬሙይኔ 63′ ዳዊት እስጢፋኖስ 90′ ዳዊት እስጢፋኖስ  ቅያሪዎች 72′ ያሬድ / ሃይማኖት  55′ ናትናኤል /ሳሙኤል 85′ የዮናስ / ስምኦን 57′ ኢብራሂም / ፍፁም – 72′ ታደለ / ሲይላ ካርዶች 72′ ኢታሙና ኬሙይኔ 74′ አብዱላዚዝ ኬይታ 19′ አንተነህ ተስፋዬ 68′ ደሳለኝደባሽ […]

ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ከ ሰበታ ከተማ

በ16ኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ወልዋሎ በሜዳው ሰበታ ከተማን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። አዲስ አሰልጣኝ ቀጥረው በርካታ ተጫዋቾች በማስፈረም ወደ ሁለተኛው ዙር የገቡት ወልዋሎዎች በአዲሱ አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ እየተመሩ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። የወልዋሎ ያለፉት 5 ጨዋታዎች አቋም (ከቅርብ ወደ ሩቅ) አቻ ተሸነፈ ተሸነፈ ተሸነፈ ተሸነፈ በነገው ጨዋታ የመጀመርያ ጨዋታቸው የሚያደርጉት አሰልጣኝ ዘማርያም ይዘውት የሚገቡትን አጨዋወት ለመገመት […]

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ | ወልዋሎ

የመጀመርያው ዙር መጠናቀቁን ተከትሎ የሊጉን ተሳታፊዎች በተናጠል እየዳሰስን መቆየታችን ይታወሳል። ለዛሬ ደግሞ በአስራ ስድስት ነጥብ በአስራ አምስተኛ ደረጃን ያጠናቀቀው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን እንዳስሳለን። የመጀመርያ ዙር ጉዞ ወልዋሎ ባለፈው ዓመት በሁለተኛው ዙር ውጤቱን አሻሽለው በጥሩ ጎዳና እንዲጓዝ የረዱት ዮሐንስ ሳሕሌን በማስቀጠል እና ሙሉ ለሙሉ ለማለት በሚቻል ሁኔታ በአዳዲስ ተጫዋቾች ቡድኑን በማዋቀር ዓመቱን ጀምሯል። ከሜዳቸው ውጭ ሰበታ […]

የዮናስ በርታ ማረፍያ ወልዋሎ መሆኑ ተረጋግጧል

በትናንትናው ዕለት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች አማካዩ ዮናስ በርታን አስፈርመዋል። ባለፈው ክረምት ደቡብ ፖሊስን ለቆ ወደ አዳማ ከተማ ካመራ በኃላ የመሰለፍ ዕድል ባለማግኘቱ ከክለቡ ጋር በስምምነት የተለያየው ይህ የቀድሞ የባህር ዳር ከተማ አማካይ ከበርካታ አማካዮቻቸው ጋር ለተለያዩት ወልዋሎዎች ጥሩ ፊርማ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። ወደ ወልዋሎ ከማምራቱ በፊት ከበርካታ ክለቦች ጋር ስሙ ሲነሳ የቆየው ይህ አማካይ […]

ወልዋሎ የአራት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቀ

በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾች ያስፈርማሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ወልዋሎዎች የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል። ከፈረሙት መካከል ዐመለ ሚልኪያስ አንዱ ነው። መቐለን ለቆ ባለፈው ዓመት ወደ አዳማ ከተማ ያመራው ዐመለ ከአዳማ ጋር በመለያየት ዘደ ቢጫ ለባሾቹ አምርቷል። ከዚህ ቀደም በአርባምባጭ ከተማ፣ መቐለ 70 እንደርታ፣ ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና መጫወት የቻለው አማካዩ ጥቂት የአማካይ አማራጮች ላላቸው ወልዋሎዎች […]

ወልዋሎ ከአማካዩ ጋር እንደሚቀጥል ሲያሳውቅ ረዳት አሰልጣኝ ጨምሮ አዳዲስ ሹመቶች አከናውኗል

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከክለቡ ሊለቅ እንደሆነ ሲነገር የቆየው ራምኬል ሎክ ከቡድኑ ጋር እንደሚቀጥል ሲያስታውቅ ምክትል አሰልጣኝ እና የአስተዳደር ሹመቶች አከናውኗል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ድሬዳዋ ከተማን ለቆ ወልዋሎን በመቀላቀል በመጀመርያው ዙር በአስራ ሦስት ጨዋታዎች ተሳትፎ በማድረግ በ1035 ደቂቃዎች ቢጫውን ማልያ ለብሶ የተጫወተው ይህ አማካይ ወደ ሌሎች ክለቦች ያመራል ተብሎ የሚወራውን ነገር ከእውነት የራቀ እንደሆነ የክለቡ የቡድን […]

አክሊሉ አየነው ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሯል

የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ አክሊሉ አየነው ዛሬ ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሯል። ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨምሮ በሙገር ሲሚንቶ፣ ደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና የተጫወተው ይህ ተጫዋች ከኢትዮጵያ ውጭም ለየመኑ አልሳቅር የተጫወተ ሲሆን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ከተለያየ በኋላ ዘንድሮ ያለ ክለብ ቆይቷል። ከመሐል ተከላካይነት በተጨማሪ በአማካይ ቦታም መጫወት የሚችለው አክሊሉ በቀጣይ ቀናት ከወልዋሎ ጋር የሚያቆየውን ውል ይፈርማል ተብሎ […]

ወልዋሎ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ላለፉት ቀናት ቢጫ ለባሾቹን ለማሰልጠን ከክለቡ የበላይ አካላት ጋር ንግግር ሲያደርጉ የቆዩት አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደዮርጊስ የወልዋሎ አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል። ከክለቡ ጋር ንግግር ከጀመሩ በኃላ የቡድኑን እንቅስቃሴ በቅርበት እየተከታተሉ የቆዩት አሰልጣኝ ዘማርያም ክለቡ በአዳማ ከተማ ሽንፈት ሲገጥመው በስታዲየም ተገኝተው ጨዋታውን የተከታተሉ ሲሆን ከቀጣይ ሳምንት በኋላ በሚከፈተው የዝውውር መስኮትም ቡድኑን ለማሻሻል ዝውውሮችን ይፈፅማሉ ተብሎ ይገመታል። ከዚህ ቀደም […]

ወልዋሎ የቀድሞ ተጫዋቾቹን ደሞዝ ከፍሏል

ካልተከፈለ ደሞዝ ጋር ተያይዞ ከቀናት በፊት በፌደሬሽኑ እገዳ ተጥሎበት የነበረው ወልዋሎ የተጫዋቾቹን ደሞዝ ከፍሎ እገዳው ተነስቷል። ባለፈው ዓመት በቡድኑ የተጫወቱ ስምንት ተጫዋቾች ደሞዝ አለመከፈል ጋር ተያይዞ በፌዴሬሽኑ እገዳ ተጥሎባቸው የቆዩት ወልዋሎዎች ለተጫዋቾቹ ደሞዝ መክፈላቸውን ከተጫዋቾቹ እና ጉዳዩን ከያዙት የህግ ባለሞያው አቶ ብርሀኑ በጋሻው ማረጋገጥ ችለናል። ክፍያው በቀናት ውስጥ የፈፀሙት ወልዋሎዎች ከተጫዋቾቹ ጋር የነበረውን ውዝግብ መቋጨታቸውን […]

ሶከር ኢትዮጵያ

ሶከር ኢትዮጵያ በ ‘አብርሀም ገ/ማርያም የማስታወቂያ ድርጅት’ ስር የሚሰራ ድረገፅ ሲሆን በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ በሚያተኩሩ ዜናዎች፣ ቁጥራዊ መረጃዎች፣ ታሪኮች፣ ጥልቅ ዘገባዎች፣ አስተያየቶች እና ትንታኔዎች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል።

ዘርፍ

ማኅደር

top