የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የሚደረግበት ከተማ ታውቋል
በአንደኛ ሊጉ እና በሴቶች ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚሳተፉ ክለቦችን ለመለየት የሚደረገው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የሚጀመርበት ቀን እና ቦታ ተለይቷል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን በዓመቱ መጨረሻ ከሚደረጉ ውድድሮች መካከል አንዱ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና አንዱ ነው። በ2016 የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የሚካፈሉ ስምንት ክለቦችን እና በኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ላይ ተሳታፊRead More →