ከሰዓት በተደረጉ ጨዋታዎች አራት ተጨማሪ ክለቦች ወደ አንደኛ ሊግ ማደጋቸውን አረጋግጠዋል
በሀዋሳ ከተማ እየተደረገ ባለው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ከሰዓት በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ወደ አንደኛ ሊግ ያደጉ ተጨማሪ አራት ቡድኖች ተለይተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በሀዋሳ ከተማ ከሐምሌ 18 ጀምሮ በአርባ ስድስት ክለቦች መካከል እየተደረገ ዘልቆ ወደ መገባደጃው ደርሷል፡፡ የምድብ ጨዋታዎች ተጠናቀው በዛሬው ዕለት ወደ አስራ ስድስት ውስጥ የገቡ ቡድኖች ጨዋታቸውንRead More →