አደጋ ያጋጠማቸው የአዴት ከተማ ተጫዋቾች ወደ መልካም ጤንነት እየተመለሱ ነው

ታህሳስ 24 የመኪና አደጋ የደረሰባቸው የአዴት ከተማ ተጫዋቾች ወደ መልካም ጤንነት ላይ እየተመለሱ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።…

የአዴት ከተማ ተጫዋቾች የመኪና አደጋ ደረሰባቸው

ነገ ጨዋታ ለማድረግ በጉዞ ላይ የነበሩት የአዴት ከተማ ተጫዋቾች ረፋድ ላይ አደጋ አጋጥሟቸዋል። በአማራ ክልል ሊግ…

በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ለፍፃሜ የደረሱ ቡድኖች ታውቀዋል

በአዳማ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮጵያ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ዛሬ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ተካሂደው መከላከያ እና ሀሳሳ…

በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ አንደኛ ሊግ ያደጉ ቡድኖች ታውቀዋል

ከሐምሌ 14 ጀምሮ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ዛሬ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተካሂደው ወደ…

በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ ጥሎ ማለፍ ዙር ያደጉ ቡድኖች ታውቀዋል

በኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ወደ ጥሎ ማለፍ ዙር ያለፉ ቡድኖች ታውቀዋል።…

ክልል ክለቦች ሻምፒዮና፡ ጂኮ ከተማ በተጫዋች ማጭበርበር ከፍተኛ ቅጣት ተላለፈበት

በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ምድብ አምስት ቀዳሚ ሆኖ አጠናቆ የነበረው ጂኮ ከተማ የተሰኘው ቡድን የተሳሳተ መጠርያ ስም…

በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ጥፋተኛ በተባሉ አካላት ላይ ቅጣት ሲተላለፍ ቦዲቲ ወደ ውድድር እንዲመለስ ተወስኗል

የክልል ክለቦች ሻምፒዮና አወዳዳሪ አካል ባለፈው ሐሙስ በተካሄደው የሎጊያ ሰመራ እና ሐረር ቡና ጨዋታ ላይ ከሥነ-ምግባር…

በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ቦዲቲ ከተማ ከውድድሩ በመሰረዙ ቅሬታውን አሰምቷል

ቦዲቲ ከተማ ከክልል ክለቦች ሻምፒዮና እየተወዳደርኩ ካለሁበት ውድድር ያላግባብ ታግጃለው በማለት ቅሬታውን አሰምቷል። የ2011 የኢትዮጵያ ክልል…

የኢትዮጵያ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ሁለተኛ ቀን ውሎ

ትላንት የተጀመረው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ዛሬም ሲቀጥል በሁለት ሜዳዎች ስምንት ጨዋታዎች ተከናውነዋል። 03:00 በወጣት ማዕከል…

የ2011 የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ዛሬ ተጀመረ

ወደ አንደኛ ሊግ የሚገቡ ስምንት ቡድኖችን ለመለየት በ36 ክለቦች መካከል የሚካሄደው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ዛሬ በአዳማ…