የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና 7ኛ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልዲያ አስተናጋጅነት መካሄድ ከጀመረ አንድ ሳምንት አስቆጥሯል፡፡ በቅዳሜ የ7ኛ ቀን ጨዋታዎችም ወደ 2ኛ ዙር ያለፉ ተጨማሪ ክለቦች ተለይተዋል፡፡ ምድብ 5 በዚህ ምድብ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች መርሳ ከተማን ተከትሎ ወደ ተከታዩ ዙር የሚያልፈውን ቡድን ለይቷል፡፡ መልካ ቆሌ ላይ ሻሾጎ ከተማን የገጠመው ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ 2-0 በማሸነፍ ምድቡን በሁለተኝነትRead More →