ሪፖርት | አዳማ ከተማ በወሳኝ ድል አጀማመሩን አሳምሯል

አሜ መሐመድ በሁለቱም አጋማሾች ባስቆጠራቸው ጎሎች አዳማ ከተማ 2ለ0 በሆነ ውጤት ኢትዮ ኤሌክትሪክን በመርታት ሁለተኛውን ዙር…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምሯል

የኮንኮኒ ሀፊዝ ብቸኛ የግንባር ጎል ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረን በሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ 1ለ0 አሸናፊ እንዲሆን…

አርባምንጭ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባዷል

በአሰልጣኝ በረከት ደሙ የሚመሩት አርባምንጭ ከተማዎች የሁለት አጥቂዎችን ዝውውር አጠናቅቀዋል። በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያውን ዙር…

ሪፖርት | የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍጻሜውን አግኝቷል

ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓ.ዩን ያገናኘው የረፋዱ ጨዋታ በነጥብ መጋራት ተጠናቋል። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አዳማ ከተማ

12፡00 ላይ  ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አዳማ ከተማ የሚያደርጉት ፍልሚያ የተመለከቱ መረጃዎች የመጨረሻው የቅድመ ጨዋታ መረጃዎች ትኩረታችን…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ኢትዮጵያ ቡና

በ20ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሐ ግብሮች መካከል ስሑል ሽረ እና ኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ዙሪያ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ

ከደረጃ ሰንጠረዡ አካፋይ ከፍ ለማለት የሚያልመው ሲዳማ ቡና እና በወራጅ ቀጠናው ካሉ ክለቦች ጋር ያለው የነጥብ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምሯል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሳይመን ፒተር የመጀመሪያ አጋማሽ ብቸኛ ግብ መቐለ 70 እንደርታን በማሸነፍ ሦስት ነጥብ አሳክተዋል።…

ሪፖርት | የሁለተኛው ዙር የመክፈቻ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል

በሙከራዎች ረገድ ፍፁም ደካማ የነበረው የሐይቆቹ እና ነብሮቹ የዙሩ ቀዳሚ ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል። በፌደራል ዳኛ…

“ተጫዋቾች ራሳቸውን ካጋለጡ ነፃ ይሆናሉ” አቶ ክፍሌ ሰይፈ

የአክሲዮን ማኅበሩ ሥራ አስኪያጅ አቶ ክፍሌ ሰይፈ ቅድመ ክፍያ የተቀበሉ ተጫዋቾች ራሳቸውን ካጋለጡ ነፃ እንደሚሆኑ አመላክተዋል።…