ሲዳማ ቡና ይግባኝ ጠይቋል

ሲዳማ ቡና ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ደብዳቤውን አስገብቷል። ከቀናት በፊት የክለቦች ክፍያ ስርዓት…

መቻል ይግባኝ ጠይቋል

መቻል ስፖርት ክለብ ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ደብዳቤ ማስገባቱ ታውቋል። በያዝነው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን…

የተቀጡ ተጫዋቾች የ20ኛ ሳምንት ጨዋታ ማድረግ ይችላሉ?

በፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ጠንከር ያለ ቅጣት የተጣለባቸው የአራት ክለቦች 15 ተጫዋቾች የ20ኛ ሳምንት ጨዋታ ማከናወን…

መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

በተመሳሳይ ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ ተከታትለው የተቀመጡትን መቐለ 70 እንደርታ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚያገናኘውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች…

መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከዕረፍት መልስ በነገው ዕለት ይጀመራል። የሁለተኛው ዙር መክፈቻ የሆነውን ሐይቆቹ እና ነብሮቹን የሚያገናኘውን…

መቐለ 70 እንደርታ ደብዳቤ አስገብቷል

መቐለ 70 እንደርታ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ደብዳቤ ልኳል። ከቀናት በፊት በየአብሥራ ተስፋዬ ጉዳይ ቅጣት የተጣለበት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 2-0 ዩጋንዳ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በመልስ ጨዋታ የዩንጋዳ ብሔራዊ ቡድንን በመለያ ምት በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ካለፈበት…

ቢጫዎቹ የቀድሞ ተጫዋቻቸው ለማስፈረም ተቃርበዋል

የመስመር ተከላካዩ ከዓመታት ቆይታ በኋላ ዳግም ወደ ወልዋሎ ተመልሶ ለመጫወት ከስምምነት ደርሷል። ላለፈው አንድ ዓመት ተኩል…

ነብሮቹ ከከፍተኛ ሊግ አንድ ተጫዋች አግኝተዋል

ሀድያ ሆሳዕናዎች አንድ አማካይ ተጫዋች ከከፍተኛ ሊግ ማግኘታቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እየተመሩ  በዘንድሮው የመጀመርያው ዙር…

ንግድ ባንክ ከከፍተኛ ሊጉ ሦስት ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርቧል

የዓምና የሊጉ አሸናፊ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከከፍተኛ ሊጉ ሦስት ተጫዋቾን የግሉ ለማድረግ ተቃርቧል። በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ…