በተጠባቂው የደርቢ ጨዋታ ቸርነት ጉግሳ ለጣና ሞገዶቹ በሁለተኛው አጋማሽ ጅማሮ እና መጠናቀቂያ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ታግዘው…
A ውድድሮች

መረጃዎች | 76ኛ የጨዋታ ቀን
ተጠባቂውን ደርቢ ጨምሮ ቻምፒዮኖቹ እና የጦና ንቦቹ በመጀመርያው ዙር የበላይ ሆኖ ለማጠናቀቅ የሚያደርጓቸው ተጠባቂ መርሐግብሮች በነገው…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፏል
ነብሮቹ በሄኖክ አርፊጮ የቅጣት ምት ጎል ፈረሰኞቹን 1ለ0 አሸንፈዋል። ሀዲያ ሆሳዕናዎች በ18ኛው ሳምንት ከአርባምንጭ ከተማ ጋር…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ኢትዮጵያ ቡና በአንተነህ ተፈራ ብቸኛ ጎል መቻልን 1ለ0 በመርታት ወሳኝ ሦስት ነጥብ ተጎናጽፏል። ኢትዮጵያ ቡና ሸገር…

ሀዋሳ ከተማ በቋሚነት አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል
ላለፉት ወራት በጊዜያዊ አሰልጣኝ ሲመራ የቆየው ሀዋሳ ከተማ በቋሚነት አሰልጣኝ መሾሙን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። በዘንድሮው የ2017…

መረጃዎች | 75ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ይቀጥላል፤ ብርቱ ፍልሚያ ይደረግባቸዋል ተብለው የሚጠበቁ መርሀ-ግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎችም…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
ስሑል ሽረዎች በኤልያስ አህመድ ብቸኛ ግብ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲን በማሸነፍ ወሳኝ ሥስት ነጥብ አሳክተዋል። ስሑል ሽረዎች…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
የጨዋታ ሳምንት መክፈቻ በነበረው መርሃግብር አዳማ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ያለ ጎል አቻ ተለያይተዋል። አዳማ ከተማ…

ቢንያም ጌታቸው አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል
ከቀናት በፊት ከሻምፕዮኖቹ ጋር በስምምነት የተለያየው አጥቂው ወደ ሌላው የሊጉ ክለብ ለመቀላቀል ተስማምቷል። አንድ ዓመት ተኩል…

መረጃዎች | 74ኛ የጨዋታ ቀን
የመጀመርያው ዙር መገባደኛ የሆነው 19ኛው ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀምራል፤ በወራጅ ቀጠናው የሚገኙ ሦስት ቡድኖች ዙሩን…