በድራማዊ የመጨረሻ ደቂቃ ትዕይንቶችን ባስመለከተን የምሽቱ ጨዋታ ፈረሰኞቹ አዳማ ከተማን መርታት ችለዋል። አዳማ ከተማ በ12ኛው ሳምንት…
A ውድድሮች
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1-0 ወልዋሎ ዓ/ዩ
ተቀይሮ የገባው አዎት ኪዳኔ ያስቆጠራት ግብ ከወሰነችው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር…
ሪፖርት | ምዓም አናብስቶቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል
በተጠባቂው ጨዋታ ተቀይሮ ወደ ሜዳ የገባው አዎት ኪዳኔ ምዓም አናብስቶቹ ከቢጫዎቹ ወሳኝ ሦስት ነጥቦችን እንዲወስዱ አስችሏል።…
ምዓም አናብስት የመስመር ተከላካዩን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል
ባለፉት ስድስት ዓመታት በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ምዓም አናብስት ለማቅናት ተቃርቧል። መቐለ 70 እንደርታዎች…
ጋቶች ፓኖም ወደ እስያ አቅንቷል
ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ እስያ ማቅናቱ እርግጥ ሆኗል። የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና፣ ወላይታ ድቻ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣…
መረጃዎች| 51ኛ የጨዋታ ቀን
በ13ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚካሄዱ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። መቐለ 70 እንደርታ ከ ወልዋሎ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና
“አንድ ነጥብ መጥፎ አይደለም እንደ ተጋጣሚያችን ጥንካሬ” አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ “ቫር አይቶ ይሻር ምን አይቶ እንደሻረ…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ እና ቡናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ለተመልካች ሳቢ የነበረው የድሬዳዋ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ቡና የአንደኛ ሳምንት ተስተካካይ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-1 ባህርዳር ከተማ
የጣናው ሞገድ በሐይቆቹ ላይ የበላይነት አሳይቶ ሦስት ነጥብ ካሳካበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ከሶከር…
ሪፖርት | የጄሮም ፊሊፕ አስደናቂ ጎል ለባህርዳር ጣፋጭ ድል አስገኝቷል
ሁለቱን የውሀ ዳር ከተሞች ያገናኘው የጣናው ሞገድ እና ኃይቆቹ መርሐ-ግብር በባህርዳር ከተማ 1ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሀዋሳዎች…