ትናንት በተካሄዱ ሶስት ጨዋታዎች የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬም ሶስት ጨዋታዎች ይስተናገዱበታል ። አዳማ…
01 ውድድሮች
የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች
ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ መድን ከአስራት ኃይሌ ጋር በተፈጠረው ውዝግብ ምክንያት ከማንኛውም ውድድር መታገዱ ይታወሳል። ሆኖም ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከሜዳው ውጪ የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል
የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ሲጀምር ወደ ድሬዳዋ ያመራው ኢትዮዽያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 2-0…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ከተማ ከአርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማን አስተናገዶ 1-1 በማጠናቀቅ በተከታታይ ለ3ኛ ጊዜ…
ሪፖርት| ወላይታ ድቻ የቅዱስ ጊዮርጊስን ያለመሸነፍ ጉዞ ገቷል
በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሜዳው ያስተናገደው ወላይታ ድቻ በበዛብህ መለዮ ጎሎች ታግዞ 2-1…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት – የቅዳሜ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
በሳምንቱ አጋማሽ በተስተካከለው መርሀ ግብር መሰረት ሊጉ ዛሬ በሶዶ ፣ ድሬደዋ እና ሀዋሳ ላይ በሚደረጉ ሶስት…
ከፍተኛ ሊግ | የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 10ኛ ሳምንት ዛሬ ዲላ እና ሰበታ ላይ የተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተፈፅመዋል።…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል ፋሲል ላይ አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳው ፋሲል ከተማን አስተናግዶ በእንቅስቃሴ የበላይነት ጭምር 3-0…
አርባምንጭ ከተማ እና ላኪ ሰኒ ተለያይተዋል
አርባምንጭ ከተማ በክረምቱ ሲዳማ ቡናን በመልቀቅ ክለቡን ከተቀላቀለው ናይጄርያዊ አጥቂ ላኪ ሳኒ ጋር መለያየቱ ታውቋል። በኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 10ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ምድብ ሀ እሁድ ጥር 13 ቀን 2010 FT ፌዴራል ፖሊስ 1-0 አክሱም ከተማ 66′ አ/ከሪም ዘይን(ፍ)…
Continue Reading