ሲዳማ ቡና እና መቻል ቅጣት ተላልፎባቸዋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራር እና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ በ27ኛ ሳምንት የታዩ የዲሲፕሊን ግድፈቶች ላይ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራር እና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ የ27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በተመለከተ ከትናንት በስትያ ባደረገው ስብሰባ ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሪፖርቶች ከመረመረ በኋላ ውጤት በማፅደቅ የተለያዩ ውሳኔዎችን ሰጥቷል። በክለቦች ደረጃ በታዩRead More →