መቻል እና ፋሲል ከነማ የሚያደርጉት ጨዋታ በነገው ዕለት ከሚከናወኑ መርሐ-ግብሮች መካከል ተጠባቂው ነው። ከድል ጋር ከተራራቁ…
የጨዋታ መረጃዎች

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ
የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ ከሆኑት መርሐ-ግብሮች ውስጥ ምዓም አናብስት እና አዞዎቹ የሚያደርጉት ጨዋታ ረፋድ ላይ ይካሄዳል። በመጀመርያው…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ
ወደ ሊጉ አናት የመጠጋት ወርቃማ ዕድል ያገኙትን የጦና ንቦቹ እና በሊጉ ግርጌ የተቀመጡትን ቢጫዎቹ የሚያፋልመው ጨዋታ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሊጉ መሪ መድን እና የውድድር ዓመቱ ጉዞውን ያቃናው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ መርሐግብር ነው።…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ
በ22ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሐ ግብሮች መካከል ሲዳማ ቡና እና አዳማ ከተማ የሚያገናኘው ጨዋታ የነገው…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀድያ ሆሳዕና ከ ባህርዳር ከተማ
ነብሮቹን ከጣና ሞገዶቹ የሚያፋልመው መርሐ-ግብር የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ነው። በሰላሣ ነጥቦች 4ኛ ደረጃ የተቀመጠው ባህርዳር ከተማ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ስሑል ሽረ
ሁለት ተከታታይ ሽንፈት የገጠማቸው ቡድኖች በሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ድል ለማግኘት የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር ነው…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
የ22ኛው ሳምንት በወራጅ ቀጠናው መውጫ በር ላይ የሚገኙት ሐይቆቹ እና መሪውን እግር በእግር በመከታተል ላይ የሚገኙት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መድን ከ ድሬዳዋ ከተማ
ኢትዮጵያ መድን እና ድሬዳዋ ከተማ በ25 ቀናት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ የሚያገናኘው የጨዋታ ሳምንቱ መቋጫ መርሐ-ግብር በሊጉ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ
የ21ኛው ሳምንት ጨዋታቸው በአቻ ውጤት ያጠናቀቁት መቻል እና ወልዋሎ ከሳምንታት በኋላ ከድል ጋር ለመታረቅ የሚያደርጉት ጨዋታ…