ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ አርባምንጭ ከተማ

በቀደመ የግንኙነት ታሪካቸው እኩል የድል እና የግብ መጠን ማስመዝገብ የቻሉት መቻል እና አርባምንጭ ከተማ ከፍ ያለ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ

ቡናማዎቹ እና ዐፄዎቹ የሚያገናኘው የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ ይገመታል። ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ በባህርዳር…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

በደረጃ ሰንጠረዡ በሁለት የተለያዩ ፅንፎች ባለ ፉክክር ወሳኝ ድል ለማስመዝገብ የሚፋለሙት ሀይቆቹ እና የጦና ንቦቹ የሚያደርጉት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ

የመጨረሻው ሳምንት ድላቸውን ለማስቀጠል የሚፋለሙት ሲዳማ ቡና እና ባህር ዳር ከተማ የሚያገናኘው ጨዋታ 9:00 ይጀመራል። ስሑል…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

በአንድ ነጥብ ልዩነት የተቀመጡትን የመዲናይቱ ክለቦች የሚያገናኘው ተጠባቂ ጨዋታ ረፋድ ላይ ይከናወናል። በሰላሣ አንድ ነጥቦች 10ኛ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀድያ ሆሳዕና ከ መቐለ 70 እንደርታ

ሀድያ ሆሳዕን እና መቐለ 70 እንደርታ በዕለተ ሆሳዕና የሚያደርጉት ጨዋታ 12:00 ይጀመራል። ሰላሣ አራት ነጥቦች ሰብስቦ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ

በሰንጠረዡ ግርጌ ተከታትለው የተቀመጡት ቡድኖችን የሚያፋልመው ጨዋታ የ25ኛው ሳምንት መክፈቻ መርሐ-ግብር ነው። ከቀናት በፊት ከአሰልጣኝ ፀጋዬ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የጣና ሞገዶቹን ከ ቡናማዎቹ የሚያፋልመው ተጠባቂ ጨዋታ የሳምንቱ መገባደጃ መርሐግብር ነው። በሰላሣ አራት ነጥቦች 4ኛ ደረጃ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

በሁለት ነጥብ የሚበላለጡት አዞዎቹ እና ሀምራዊ ለባሾቹ ደረጃቸውን ለማሻሻል የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። ኢትዮ ኤሌክትሪክን ሁለት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ሲዳማ ቡና

ስሑል ሽረ እና ሲዳማ ቡና የሚያገናኘው ለሁለቱም ቡድኖች ወሳኝ የሆነው ጨዋታ የ24ኛው ሳምንት መገባደጃ መርሐ-ግብር ነው።…