በኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ መርሃግብር ሸገር ከተማን የገጠመው ወላይታ ድቻ 2ለ0 በመርታት ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት የፍፃሜ…
ሪፖርት

ሪፖርት | ሐይቆቹ እጅግ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ሀዋሳ ከተማዎች ከመመራት ተነስተው በኤርትራዊው ዓሊ ሱሌይማን ግቦች ታግዘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2-1 በማሸነፍ በውድድር ዓመቱ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ወሳኝ ድል አሳክቷል
በመሐመድ አበራ ሁለት ጎሎች ኢትዮ ኤሌክትሪክን የረቱት ኢትዮጵያ መድኖች ሊጉን በአስራ አንድ ነጥብ ልዮነት እንዲመሩ አስችሏቸዋል።…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ምዓም አናብስትን በሰፊ ጎል ልዩነት ረተዋል
በመጀመሪያው አጋማሽ 5 ጎል ባስመለከተን ጨዋታ ባህር ዳር ከተማዎች መቐለ 70 እንደርታን 4-1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።…

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ወሳኝ ድል አሳክተዋል
ድሬዳዋ ከተማ በአሥራት ቱንጆ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1ለ0 አሸንፎ ከወራጅ ቀጠናው ያለውን ልዩነት ወደ አምስት…

ሪፖርት | ጦሩ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
መቻሎች ሽመልስ በቀለ በሁለቱም አጋማሽ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ታጅበው አዳማ ከተማን 2ለ0 ረተዋል። አዳማ ከተማ በ25ኛው…

ሪፖርት | የበዓል ምሽት ጨዋታው ያለ ጎል ተጠናቋል
በሀያ ስድስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የምሽት ጨዋታ አርባምንጭ ከተማን ከስሑል ሽረ አገናኝቶ ጨዋታው ያለ ጎል ተገባዷል።…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል
ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን በተከታታይ ሦስት ጨዋታዎች ባስቆጠራቸው ግቦች ሲዳማ ቡና ሦስተኛውን ተከታታይ የ1ለ0 ድል ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከ8 ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 3-1 በማሸነፍ ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል የተመለሰበትን ውጤት አስመዝግቧል። በኢዮብ…

ሪፖርት | ነብሮቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ድል አሳክተዋል
በሳምንቱ የመጀመሪያ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን 3ለ1 አሸንፏል። 09፡00 ሲል በዋና ዳኛ ባሕሩ ተካ መሪነት…