በትልቁ አህጉራዊ መድረክ የመጀመሪያ ተሳትፏቸውን እያደረጉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች በምድብ የመጀመሪያ ጨዋታቸው በናይጄሪያ ተወካዮቹ ኤዶ…
ሪፖርት

ሪፖርት | የአዲስ ግደይ ጎሎች ለንግድ ባንክ ወሳኝ ነጥብን አስገኝተዋል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ከመመራት ተነስተው በአዲስ ግደይ የሁለተኛው አጋማሽ ሁለት ግቦች ወልዋሎ ዓ.ዩ 2ለ1 በመርታት ወደ…

ሪፖርት | ነብሮቹ ወሳኝ ድል ተጎናፅፈዋል
ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን በሰመረ ሀፍተይ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል። ድሬዳዋ ከተማዎች በስድስተኛው የጨዋታ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል
ጠንካራ ፉክክር ያስመለከተው የኢትዮጵያ ቡናና የስሑል ሽረ ጨዋታ ነጥብ በማጋራት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ቡና በስድስተኛው ሳምንት መቐለ…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ፋሲል ከነማን ረቷል
ጥሩ ፉክክር እና አምስት ግቦችን በተመለከትንበት ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3ለ2 በሆነ ውጤት ፋሲል ከነማን በመርታት ተከታታይ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድኖች ምዓም አናብስትን ረምርመዋል
በምሽቱ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን መቐለ 70 እንደርታን 4ለ0 በሆነ ሰፊ ግብ ልዩነት በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል።…

ሪፖርት | መቻሎች በተከታታይ ድሎች የሊጉ አናት ላይ ተቀምጠዋል
ከዕረፍት መልስ በተቆጠሩ ጎሎች መቻሎች 2ለ0 በሆነ ውጤት አዳማ ከተማን በማሸነፍ ተከታታይ ሦስተኛ ድል አስመዝግበው የሊጉ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል
ፈረሰኞቹን ከአዞዎቹ ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ አማኑኤል አረቦ በመጨረሻዎቹ ደቂቃ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ፈረሰኞቹ ወሳኝ ሦስት ነጥብ…

ሪፖርት | የሰባተኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
ጥሩ ፉክክር የተስናገደበት ነገር ግን በግብ ሙከራዎች መድመቅ የተሳነው የጣናው ሞገድ እና የጦና ንቦቹ የሳምንቱ የመክፈቻ…

ሪፖርት | የእዮብ ገብረማርያም የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ኤሌክትሪክን ባለድል አድርጋለች
በሊጉ ረዘም ያለ የግንኙነት ታሪክ ያላቸውን ክለቦች ባገናኘው የምሽቱ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጨረሻ ደቂቃ በተገኘች ጎል…