አምስት ተከታታይ ሽንፈቶች የደረሱበት ኢትዮጵያ ቡና በአምበሉ አማኑኤል ዮሐንስ ብቸኛ ግብ ወልዋሎን በማሸነፍ የድል መንገዱን አግኝቷል።…
ሪፖርት
ሪፖርት | ፋሲል የመቐለን ተከታታይ ያለመሸነፍ ጉዞ በመግታት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል
ጎንደር ላይ የተደረገው የፋሲል ከነማ እና የመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ በዓለምብርሀን ይግዛው ብቸኛ ጎል በአፄዎቹ አሸናፊነት…
ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ቅዱስ ጊዮርጊስን በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻሉን ቀጥሏል
ከፍተኛ ትኩረት ካገኙ የ18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል አንዱ የነበረው የጅማ አባ ጅፋር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ…
ሪፖርት | የዜናው ፈረደ ማራኪ ጎል ለባህርዳር ከተማ ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስገኘች
ጥሩ የጨዋታ እንቅስቃሴ ከማራኪ ጎል ጋር ያስመለከተን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታ በባህርዳር ዓለም አቀፍ…
ሪፖርት | የመድሃኔ ብርሃኔ ብቸኛ ግብ ሰማያዊዎቹን ጣፋኝ ድል አቀዳጅታለች
ዛሬ በመቐለ በተደረገ ብቸኛ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ደደቢት ደቡብ ፖሊስን በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን ሁለተኛ ድል ሲያስመዘግብ…
ሪፖርት | የወላይታ ድቻ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ መርሃ ግብር የመጨረሻ ጨዋታ የሆነው የሲዳማ ቡና እና የወላይታ ድቻ…
ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሰኞ መጋቢት 16 ቀን 2011 FT ሲዳማ ቡና 1-1 ወላይታ ድቻ 2′ ግርማ በቀለ 30′ አላዛር…
Continue Readingሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ፋሲል ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዛሬ ከተደረጉ ሶስት ጨዋታዎች አንዱ የነበረው የሀዋሳ ከተማ እና ፋሲል ከተማ…
ሪፖርት | መቐለ ከወልዋሎ አቻ ተለያይቶ ከአስር ተከታታይ ድል በኋላ ነጥብ ጥሏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ትግራይ ስታድየም ላይ መቐለ 70 እንደርታን ከ ወልዋሎ ያገናኘው ጨዋታ በአቻ…
ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ አራተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ ደቡብ ፖሊስ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን ገጥሞ ተቀይሮ በገባው ሄኖክ አየለ…