13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ መካሄድ ሲጀምር አዲስአበባ ስታዲየም ላይ ጅማ አባጅፋርን ያስተናገዱት ኢትዮጵያ ቡናዎች…
ሪፖርት
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ መሪነት ከፍ ያለበትን ድል ከሜዳው ውጪ አስመዘገበ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ወደ መቐለ ያመራው ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎን 1-0 በማሸነፍ አምስተኛ ተከታታይ ድሉን…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ደደቢትን በማሸነፍ ወደ ሁለተኝነቱ ተመልሷል
በ12ኛው ሳምንት የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ ደደቢትን ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ በሳላዲን ሰዒድ እና አቤል ያለው ግቦች 2-0…
ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር በሜዳው የዓመቱን የመጀመርያ ሦስት ነጥብ አሳክቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ወላይታ ድቻን ያስተናገደው ጅማ አባ ጅፋር 2-0 በማሸነፍ በውድድር በዓመቱ ለመጀመርያ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ከተከታታይ ነጥብ መጣል በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማን ከደቡብ ፖሊስ ያገናኘው ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ 3-2…
ሪፖርት | የባህር ዳር እና ፋሲል ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ውሎ በቅርብ ርቀት የሚገኙ ሁለት ከተሞች ክለቦችን ያገናኘው የባህር…
ሪፖርት | ዳዋ ሆቴሳ ለአዳማ ሦስት ነጥቦች አስጨብጧል
ከ12ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች መካከል ዛሬ አዳማ ከተማ ወልዋሎን ዓ/ዩን ያስተናገደበት ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና መከላከያን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት በሜዳው መከላከያን የገጠመው ሲዳማ ቡና 2-0 በመርታት ደረጃውን ወደ ሁለተኛ ከፍ…
ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ቡናን በማሸነፍ ሶስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ
በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ 1-0 በማሸነፍ…
ሪፖርት | ስሑል ሽረ በሜዳው ነጥብ መጋራቱን ቀጥሏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ያለ አሰልጣኙ ድሬዳዋ ከተማን በሜዳው ያስተናገደው ስሑል ሽረ በሜዳው ለተከታታይ ሰባተኛ…