ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በእጁ የገባውን ሦስት ነጥብ በመጨረሻ ደቂቃ አሳልፎ ሰጥቷል

በአምስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ሲመራ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን አዳማ ላይ አስመዝግቧል

ከዕለተ አርብ ጀምሮ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች እየተከናወኑበት ያለው የሀዋሳ ስታድየም ዛሬም በሀዋሳ ከተማ እና አዳማ ከተማ…

ሪፖርት | ፋሲል ከተማ ከሜዳው ውጭ ወሳኝ ድልን አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ዛሬ ሀዋሳ ላይ በተደረገ እንድ ጨዋታ ደቡብ ፖሊስን የገጠመው ፋሲል ከነማ…

ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | መከላከያ አሁንም ከቅድመ ማጣሪያው ማለፍ ሳይችል ቀርቷል

በ2018/19 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከናይጄሪያው ሬንጀርስ ኢንተርናሽናል ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው መከላከያ በድምር…

ቻምፒየንስ ሊግ | ጅማ አባጅፋር ቀጣዩን ዙር ተቀላቅሏል

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ከጅቡቲው ቴልኮም ጋር የተገናኘው የአምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒየን ጅማ አባጅፋር…

ሪፖርት | የጸጋዬ አበራ ብቸኛ ግብ ለወላይታ ድቻ ጣፋጭ ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታ ሶዶ ላይ መቐለ 70 እንደርታን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ 1-0 በማሸነፍ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ያለግብ ተለያይተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጎንደር አፄ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ ፋሲል ከነማን ከኢትዮጵያ ቡና ያገናኘው ጨዋታ…

Continue Reading

ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

አራተኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ አዳማ ከተማን ከሲዳማ ቡና ያገናኘው ጨዋታ…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ በመጀመሪያ የሜዳ ላይ ጨዋታው ሃዋሳን ገጥሞ ነጥብ ተጋርቷል

በግዙፉ የባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታድየም ያለግብ በተጠናቀቀው ጨዋታ ባለሜዳዎቹ ባህር ዳሮች በአንፃራዊነት ብልጫ ወስደው ሲንቀሳቀሱ ተጋጣሚያቸው…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያውን ድል አሳክቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲደረጉ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ አዲስ አዳጊው ስሑል…