ሪፖርት | ሽረ እና አዳማ ያለጎል አቻ ተለያይተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ዛሬ በሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል ሽረ ላይ ስሑል ሽረ ከአዳማ ከተማ ያደረጉት…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን በማስመዝገብ ደረጃውን አሻሽሏል

የሦስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ከዓርብ ጀምሮ በተከታታይ ቀናት ሲያስተናግድ የቆየው የሀዋሳ ስታዲየም ሀዋሳ ከተማን…

ሪፖርት| የበረከት ይስሀቅ ብቸኛ ግብ ደቡብ ፖሊስን የዓመቱ የመጀመርያ ሶስት ነጥብ አስጨብጧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ዛሬ አንድ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ተደርጎ ደቡብ ፖሊስ ደደቢትን አስተናግዶ 1-0…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ባህር ዳር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ባህር ዳር ከተማን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና ነጥብ…

ሪፖርት | ዋሊያዎቹ በሜዳቸው በጋና ተሸንፈዋል

በ2019 በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ አምስተኛ የምድብ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዲስ አበባ ስታዲየም…

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የቶኪዮ 2020 ጉዞውን በድል ጀምሯል

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ብሔራዊ ቡድን በ2020 በቶኪዮ ለሚካሄደው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የአፍሪካ ዞን የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታ ሶማሊያን በአዲስ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀዋሳን ድል አድርጓል

በኢትዮጵያያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ጎንደር ፋሲለደስ ስታድየም ላይ በአወዛጋቢ የዳኛ ውሳኔ ለ20 ደቂቃዎች ለመቋረጥ…

Continue Reading

ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአደንኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ሽረ ላይ በመጀመርያ ጨዋታው ስሑል ሽረ ወላይታ ድቻን አስተናግዶ…

ሪፖርት | መከላከያ ደቡብ ፖሊስን በመርታት ሊጉን በድል ጀምሯል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ተሰተካካይ ጨዋታ ሀዋሳ ሰው ሰራሽ ሜዳ ላይ ደቡብ ፖሊስን ከመከላከያ አገናኝቶ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሁለተኛውን ድል አሳክቷል

ኢትዮጵያ ቡና በሱሌይማን ሎክዋ እና አልሃሰን ካሉሻ ግቦች ደደቢትን 2-0 በመርታት ነጥቡን ወደ ስድስት ከፍ አድርጓል።…